አዲስ ምዝገባ ያከናወኑ ዝርዝር ከነሐሴ 2017 ጀምሮ
በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምዝገባ እና ሰነድ ማረጋገጥ መሪ ስራ አስፈጻሚ ከነሀሴ ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተመዝግበው በስራ ላይ የሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ዝርዝር፡፡
የሃገር በቀል የሲ.ማ.ድ
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች
- የመሥራቾችን ሥም፣ አድራሻና ዜግነት የያዘ የምሥረታ ቃለ-ጉባኤ፤
- የመሥራቾች የመታወቂያ ወይም የፓስፖርት ኮፒ፤
- የድርጅቱን ሥም እንዲሁም ዓርማ (ካለው)፤
- የድርጅቱን ዓላማ እና ሊሰማራ ያሰበበትን የሥራ ዘርፍ፤
- ሊሰማራ ያሰበበትን የሥራ ቦታ (ክልል)፣
- በመሥራቾች የፀደቀ መተዳደሪያ ደንብ፣
- የድርጅቱን አድራሻ።


