የሃገር በቀል የሲ.ማ.ድ

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች

 • የመሥራቾችን ሥም፣ አድራሻና ዜግነት የያዘ የምሥረታ ቃለ-ጉባኤ፤
 • የመሥራቾች የመታወቂያ ወይም የፓስፖርት ኮፒ፤
 • የድርጅቱን ሥም እንዲሁም ዓርማ (ካለው)፤
 • የድርጅቱን ዓላማ እና ሊሰማራ ያሰበበትን የሥራ ዘርፍ፤
 • ሊሰማራ ያሰበበትን የሥራ ቦታ (ክልል)፣
 • በመሥራቾች የፀደቀ መተዳደሪያ ደንብ፣
 • የድርጅቱን አድራሻ።


መጽሔተ ሲ.ማ.ድን ያንብቡ!!!

በመጽሔተ ሲ.ማ.ድ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱን የሚመለከቱ ልዩ ልዩ ጉዳዮች ተዳሰዋል። ያንብቡ!!! በየጊዜው የሚወጡ የህትመት ውጤቶቻችንን ይከታተሉ!!!

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን!!!


ማህበራት

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች

 • በኅብረቱ መሥራች ድርጅቶች ተወካዮች የተፈረመ የመተዳደሪያ ደንብ፣
 • አባላት ኅብረቱን ለመመስረት የተስማሙበት ቃለ ጉባዔ፣
 • ለኅብረቱ አባላት ከባለሥልጣኑ ወይም ሥልጣን ካለው የክልል አካል የተሰጠ የአባላት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣

የውጭ የሲ.ማ.ድ ድርጅት

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች

 • የመሥራቾችን ሥም፣ አድራሻና ዜግነት የያዘ የምሥረታ ቃለ-ጉባኤ፤
 • የመሥራቾች የመታወቂያ ወይም የፓስፖርት ኮፒ፤
 • የድርጅቱን ሥም እንዲሁም ዓርማ (ካለው)፤
 • የድርጅቱን ዓላማ እና ሊሰማራ ያሰበበትን የሥራ ዘርፍ፤
 • ሊሰማራ ያሰበበትን የሥራ ቦታ (ክልል)፣
 • በመሥራቾች የፀደቀ መተዳደሪያ ደንብ፣
 • የድርጅቱን አድራሻ፣
 • ድርጅቱ መቋቋሙን የሚያሳይ ከተቋቋመበት አገር የተሰጠው በአግባቡ የተረጋገጠ ሰነድ፣
 • ሥልጣን ያለው የድርጅቱ አካል ድርጅቱ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሰራ ያሳለፈው በአግባቡ የተረጋገጠ ውሳኔ፤
 • በአገር ውስጥ ተወካዩ የተሠጠው በአግባቡ የተረጋገጠ የውክልና ሥልጣን፣ከተቋቋመበት ሀገር ኤምባሲ ወይም ኤምባሲ ከሌለ ከተቋቋመበት ሀገር ስልጣን ባለው አካል የተሰጠ የድጋፍ ደብዳቤ ወይም ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሰጠ የድጋፍ ደብዳቤ፤
 • ከሁለት ዓመት ላላነሰ ጊዜ የሚተገበር የሥራ ዕቅድ፣

Privacy Preference Center

Skip to content