መግለጫዎች ዳግም ምዝገባ ባላደረጉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ላይ የተወሰደ ርምጃን በተመለከተየሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ቦርድ ሚያዚያ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው 17ኛ መደበኛ ስብሰባ በቀድሞው የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት አዋጅ 621/200 ተመዝግበው በአዲሱ አዋጅ ዳግም ያልተመዘገቡ 1505 ድርጅቶች ዝርዝር ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ