የተቋሙ ዓመታዊ ስፖርት ውድድር ተካሄደ፡: በየዓመቱ የሰራተኞች የስፖርት ውድድር የሚካሄድበትና የተቋሙ ሰራተኞች የእርስ በእርስ ግንኙነት እንዲያጠናክር ታስቦ የተጀመረው የስፖርት ፕሮግራም ዛሬ በአዳማ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የቀድሞው ዋና ዳይሬክተር አቶ ጂማ ዲልቦን ጨምሮ የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮችና መላው ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ በተጨማሪ November 3, 2026የኢፌደሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን 19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” በሚል መሪ አከበረ፡፡ November 3, 2026የEthiopian Intergenerational dialogue initiative ማስጀመሪያ መድረክ ተካሄደ፡፡ November 3, 2026የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ሴቶች ፎረም ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ። ወደ ዜና ገጽ