የተቋሙ ዓመታዊ ስፖርት ውድድር ተካሄደ፡:

በየዓመቱ የሰራተኞች የስፖርት ውድድር የሚካሄድበትና የተቋሙ ሰራተኞች የእርስ በእርስ ግንኙነት እንዲያጠናክር ታስቦ የተጀመረው የስፖርት ፕሮግራም ዛሬ በአዳማ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የቀድሞው ዋና ዳይሬክተር አቶ ጂማ ዲልቦን ጨምሮ የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮችና መላው ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡