የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አስተዋጾ በህብረትረሰቡ ዘንድ እንዲታወቅ የበኩልዎን ሊያበረክቱ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ “ንቁ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ለሰላም፣ ለዲሞክራሲና ለልማት” በሚል መሪ ቃል ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ የሚከበረው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሳምንትን አስመልክቶ የሚዝጋጅው ኤግዝቢሽን እና የፓናል ውይይት ላይ በመሳተፍ ድርጅትዎን ያስተዋውቁ!
ይምጡ እና ሀሳብዎን ለሌሎች የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ያጋሩ! የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በህብረተሰቡ ውስጥ ያመጡትን ለውጥ ያሳዩ!
ኤግዝቢሽኑ ላይ ድርጅትዎን ለማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ሁሉ ምዝገባው እስከ ሰኔ 12 እንደተራዘመ ስንሳውቅ በደስታ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ 0118 532 005/8/9 ላይ ይደውሉልን።
ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ!