የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሃና አርዓያሥላሴ ባለስልጣን መስሪያቤቱን ጎበኙ::

የፍትህ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በኋላ ባለስልጣን መስሪያቤቱ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡የኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተጠሪነቱ ለፍትህ ሚኒስቴር መሆኑ ይታወቃል።