18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ፍትህ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በጋራ አክብረዋል፡፡

የዘንድሮ የብሔር ብሔረሰብ ቀን “ብዝኅነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ይከበራል፡፡
በመድረኩ የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ጨምሮ የተጠሪ ተቋማት ሃላፊዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
ቀኑን አስመልክቶ የተዘጋጀ ሰነድም ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡