የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በጸደቁ አራት መመሪያዎች ላይ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላትና ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ስልጠና መስጠቱን ቀጥሏል ፡፡
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በጸደቁ አራት መመሪያዎች ላይ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላትና ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ስልጠና መስጠቱን ቀጥሏል ፡፡ ባለስልጣን መስሪያቤቱ ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ፎረም ጋር በጋራ በመሆን በሁሉም ክልሎች በጸደቁ መመሪያዎች ላይ ሰልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በጋምቤላ ክልል የሚመለከታቸው የመንግስት ባለድርሻ አካላት እና በክልሉ ለሚንቀሳቀሱ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ስልጠናው ተሰጥቷል፡፡