ዓላማውም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ለሃገር ያላቸውን አስተዋጽኦ አጉልቶ ማውጣትና ያሉባቸውን ችግሮች በመለየት አማራጭ ሃሳቦች እንዲቀርቡ ለማድረግ ብሎም የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎአቸውን ለማሳየት መሆኑ ተገልጿል፡፡