በመድረኩ የተቋማችን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን እና ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲካው ሞላን ጨምሮ ሌሎች የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ሃላፊዎቹ በዘርፉ እየተከናወኑ ስለሚገኙ ጉዳዬች እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዬች ዙሪያ ሰነድ ለውይይት አቅርበዋል፡፡ በተጨማሪ November 3, 2026የኢፌደሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን 19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” በሚል መሪ አከበረ፡፡ November 3, 2026የEthiopian Intergenerational dialogue initiative ማስጀመሪያ መድረክ ተካሄደ፡፡ November 3, 2026የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ሴቶች ፎረም ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ። ወደ ዜና ገጽ