የተቋሙ ሰራተኞችና አመራሮች ሃገር አቀፍ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ኤግዚቭሽንን ጎበኙ፡፡ቱሪዝም ሚኒስቴር ሃገራችን ያላትን እምቅ የቱሪዝም ጸጋዎች ለማስተዋወቅና የቱሪዝም ዘርፍ ለሃገር እድገት የሚያበረክተውን ፈርጀ ብዙ አስተዋጽኦ ለማሳየት ባዘጋጀው ሃገር አቀፍ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ኤግዚቭሽን ላይ የተቋሙ ሰራተኞችና አመራሮች ተገኝተው ተመልክተዋል፡፡ በተጨማሪ November 3, 2026የኢፌደሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን 19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” በሚል መሪ አከበረ፡፡ November 3, 2026የEthiopian Intergenerational dialogue initiative ማስጀመሪያ መድረክ ተካሄደ፡፡ November 3, 2026የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ሴቶች ፎረም ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ። ወደ ዜና ገጽ