ማህበራት
June 9, 2021
|By admin
- Version
- Download 3046
- File Size 0.00 KB
- File Count 1
- Create Date June 9, 2021
- Last Updated August 2, 2022
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች
- በኅብረቱ መሥራች ድርጅቶች ተወካዮች የተፈረመ የመተዳደሪያ ደንብ፣
- አባላት ኅብረቱን ለመመስረት የተስማሙበት ቃለ ጉባዔ፣
- ለኅብረቱ አባላት ከባለሥልጣኑ ወይም ሥልጣን ካለው የክልል አካል የተሰጠ የአባላት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣


Good information. Lucky me I ran across your website by accident (stumbleupon). I’ve book marked it for later!
ሠላም እንዴት ናችሁ ስሜ ጌታቸዉ አየለ ይባላል በመጀመሪያ የአሰራር ስርአታችሁ ኦንላየን መሆኑን በጣም ወድጀዋለሁ ከቢሮአችሁ መጥቸም ያሳያችሁን መስተንግዶ በጣም ጥሩ ዉ በርቱልን ለማለት እፈልጋለሁ
ነገርግን አንድ ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር አለ ማሀበር ለመቋቋም ፈልገን ከድርጅታቸሁ መጠቸ ፎረሞችን ወስጀ ነበር እና ኦንላየን ስንልከዉ የተፈረመበትን ዶክመንት ስካን አድረገን ነዉ የምንለከዉ ወይስ ድራፍቱን አይታቸሁ የሚስተካከለዉን ነግራችሁን አስተካክለን አስፈርመን ነዉ እምንመጣዉ እባካችሁ ይህንን ግልፅ አድርጉልኝ
good to receive the files.
thank you