18/04/2016

ማስታወቂያ
ለሚመለከታቸው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች

‘’ማንኛውም የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት በአዋጅ 1113/2011 አንቀጽ 70 መሰረት ሪፖርት ለማቅረብ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ ባለፈ በሦስት ወራት ውስጥ ሪፖርት ካላቀረበ ኤጀንሲው የድርጅቱን ሕልውና ለማረጋገጥ በጋዜጣ ጥሪ ያደርጋል። ከላይ የተመለከተው ጥሪ በጋዜጣ በወጣ በ፴ ቀናት ውስጥ ድርጅቱ በርግጥም ሕልውና ያለው ከሆነ የድርጅቱ ሕጋዊ ተወካይ ቀርቦ በዚህ ሕግ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ለኤጀንሲው ሪፖርት ያላቀረበበትን ምክንያት ማስረዳት ይጠበቅበታል። ተወካዩ በዚህ ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ድርጅቱ ሪፖርት ያላደረገበትን በቂ ምክንያት ካላቀረበ ዋና ዳይሬክተሩ ጉዳዩን ለቦርዱ አቅርቦ ድርጅቱ እንዲፈርስ ያስወስናል።’’

ከላይ እንደተጠቀሰው አዋጁ ይህን ይበል እንጂ ባለስልጣን መ/ቤቱ በ2012/2013 እኢአ እና 2020/21 እኤአ ሪፖርት ማቅረብ ሲገባቸው ያላቀረቡትን ድርጅቶች ሚያዝያ 4፣2015 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ ሪፖርት ያላቀረቡበትን ምክንያት እንዲገልጹ ቢያስታውቅም ቀርበው ያስረዱት በጣም ጥቂቶች ናቸው፡፡

ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ ለመጨረሻ ጊዜ ከላይ በተጠቀሱት ሪፖርት ማቅረቢያ ጊዜያት ሪፖርት ያላስገባችሁበትን ምክንያት ቀርባችሁ የማታስረዱ ከሆነ ባለስልጣን መ/ቤቱ ለቦርድ አቅረቦ ድርጅቶቹን እንዲፈርሱ የሚያደርግ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማስታወሻ፡- የድርጅቶቹ ዝርዝር ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዟል፡፡

በ2012_13 (2020_21) ሪፖርት ያላቀረቡ ድርጅቶች ዝርዝር

በ2012/13 (2020/21) ረፖርት ያላቀረቡ ድርጅቶች ዝርዝር

ተ.ቁ የድርጅቱ ስም ሰርተፊኬት
ቁጥር
የድርጅቱ
አይነት
ሪፖርት ያላቀረቡበት
በጀት ዓመት
ምርመራ
1 የመልቲፕል ስክለሪዮሲስ ህሙማን መርጃ 4127 አገር በቀል 2020
2 ኦርጋናይዜሽን ፎር ሄልፕ አውት 1377 አገር በቀል 2020
3 ዋተር ሼድስ ኦርጋናይዘሽናል ኤንድ ላይቭሊሁ 1047 አገር በቀል 2020
4 ስፔስ ፎር ኦል ሆሊስቲክ ዴቨሎፕመንት 4013 አገር በቀል 2020
5 ዘ ጉድ ሰመሪታን ትሬኒንግ ሴንተር 504 አገር በቀል 2020
6 ዩርፔ 3807 አገር በቀል 2020
7 መሰረት ፎር ውመን 3787 የውጭ 2020
8 ቀይ ሽብር ሰማእታት 1637 አገር በቀል 2020
9 ኒው ጀነሬሽን 3364 አገር በቀል 2020
10 የኢትዮጵያአረንጓዴልማትናላንድስኬፕ ለሙያዎች 3755 አገር በቀል 2020
11 የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ 2497 አገር በቀል 2020
12 ኢትዮጵያ ሎጂስቲክ ኤንድ ሰፕላይ 3892 አገር በቀል 2020
13 አሶሴሽን ፎርዴቨሎፕመንት ኤንድ ባዮዳይቨር. 1602 አገር በቀል 2020
14 ግሎባል ሆፕ ኔትዎርክ ኢትዮጵያ 2161 አገር በቀል 2020
15 ኢትዮ ተነሳሽነት ለልማት የበ.አ.ድ. 3251 አገር በቀል 2020
16 ፓስቶራሊስት ደቨሎፕመንት አሶሴሽን 2878 አገር በቀል 2020
17 የኢትዮጵያ ስነ ህይወት ባለሙያዎች ማህበር 545 አገር በቀል 2020
18 Asociacion Cielo133 International Coop. 1214 የውጭ 2020
19 የኢትዮጵያ የግሉ ዘርፍ ሃኪሞች ማህበር 578 አገር በቀል 2020
20 የፍቅር እጆች በጎ አድራጎት ድርጅት 4047 አገር በቀል 2020
21 ሪሊፍ ኤንድ ሰስቴነብል ዴቨሎፕመንት ኦርጋ. 3778 አገር በቀል 2020
22 ፓወር ፕላንት የልማት ፕሮግራም 3662 አገር በቀል 2020
23 ፊቸር ጀነሬሽን ሆፕ ፎር ቨልነረብል ችልድረን 2784 አገር በቀል 2020
24 የነቀምቴ ከተማ ማ/ሰብ አቀፍ በ.አ.ማ. 2387 አገር በቀል 2020
25 የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ 1518 አገር በቀል 2020
26 ዶንጋ የልማት ማህበር 3574 አገር በቀል 2020
27 ሁሉን አቀፍ የተቀናጀ ድጋፍ 2242 አገር በቀል 2020
28 ብራይት ኦቲዝም ሴንተር 3913 አገር በቀል 2020
29 መካኒሳ አባድር ት/ቤት በ.አ.ማ. 3707 አገር በቀል 2020
30 ትልም ኢንተግሬትድ ሩራል ኡርባን ዴቨሎ. 325 አገር በቀል 2020
31 ሳው ዝዌስት በጎ አድራጎት ማህበር 3565 አገር በቀል 2020
32 ተስማሚ ቴክኖሎጂ ማእከል ለአይነ ስውራን 424 አገር በቀል 2020
33 ኢትዮጵያ ሶፍት ዌር ቴስቲንግ ኤንድ ኳሊፊኬ 3500 አገር በቀል 2020
34 ጮራ አቡጊዳ ኪነ-ጥበባዊ ማህበር 2808 አገር በቀል 2020
35 ሶሳይቲ ፎር ፎረስት ላንድ ስኬፕ ሬስቶሬሽን 3699 አገር በቀል 2020
36 በኢትዮጵያ የመድሃኔዓለም ተሃድሶ ቤ/ያን 3469 አገር በቀል 2020
37 ኡቡንቱ ቤተሰብ አቀፍ የልጆች ድጋፍ 3343 አገር በቀል 2012
38 ቤዛ ለወገን ቫይረሱ በደማቸው ያለ አንድነት 2434 አገር በቀል 2020
39 የኢትዮጵያ ትሮፒካል እና ተላላፊ በሽታዎች 2512 አገር በቀል 2020
40 አጋር ለኢትዮጵያ ወጣቶች ማህበር 641 አገር በቀል 2020
41 ቱማ የተቀናጀ የልማት ማህበር 3680 አገር በቀል 2020
42 የኢትዮጵያ እንግሊዘኛ ቋንቋ ባለሙያዎች ማ. 2600 አገር በቀል 2020
43 ኮንሰርን ፎር ውሜን ኤንድ ችልድረን ኦርጋና. 3986 አገር በቀል 2020
44 ፍቅር ድጋፍና እንክብካቤ አድራጊ ማህበር 3030 አገር በቀል 2020
45 ነጃሺ ኤሮፓ ዴቨሎፐመንት ቨዥን 2739 አገር በቀል 2020
46 የደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ምህረተ ብዙሃን ማኀበር 1466 አገር በቀል 2020
47 የኘሬስቢቴሪያን ቤተክርስቲያን የልማት ማህበር 590 አገር በቀል 2020
48 የኢትዮጵያ ህ/ሰብ ጤና አጠባበቅ መኮንኖች ማ. 2145 አገር በቀል 2012
49 ቅሳነት ኤችአይ ቪ ፖዘቲቭ ማህበር ትግራይ 2589 አገር በቀል 2020
50 የአዲስ አበባ ወጣቶች ፌደረሽን 1689 ህብረት 2020
51 የድሬዳዋ ኮሚኒቲ አክሽን በ.አ.ማ. 2402 አገር በቀል 2020
52 ኢንተርናሽናል ፍሬንድሽፕ አሶሴሽን 407 አገር በቀል 2020
53 ማረፍያ የህጻናት ማእከል 467 አገር በቀል 2020
54 ፎርጋትን ኖ ሞር 3210 አገር በቀል 2020
55 ዘንባባ ቫይረሱ በደማቸው የሚገኝ የሴቶች ማ. 2509 አገር በቀል 2012
56 ግሪን ኤንድ ክሊን ላይፍ ማህበር 2811 አገር በቀል 2020
57 ቤተ ሳይዳ ቫይረሱ በደማቸው ያለባቸው ሰዎች 2749 አገር በቀል 2012
58 ኬ አይኤስ የበ.አ.ማ 4049 አገር በቀል 2020
59 አዲስ ተስፋ ሪሃብሊተሸን ኤንድ ሪኢንተግሬሽ 2378 አገር በቀል 2020
60 ባኮ አብዲ ጅሬኛ ኤች አይ ቪ ቫይረስ በደማቸው የሚገኝ ሰዎች የበጐ አድራጐት ማህበር 2950 አገር በቀል 2020
61 ሶርስ ኦፍ ሆፕ ቻሪቲ ኦርጋናይዘሽን 3919 አገር በቀል 2020
62 አልያንስ ፎር ቤተር ላይፍ አሶሴሽን 3604 አገር በቀል 2020
63 ብሪ ልማት ማህበር 3464 አገር በቀል 2020
64 ሕያው የአዮዲን እጥረት መቆጣጠሪያ ራዕዮች ድርጀት 3240 አገር በቀል 2020
65 አክሽን ፎርሪሀብሊቴሽን ሪኢንተግሬሽን ኤንድ ዲቨሎፕምንት 4014 አገር በቀል 2020
66 የወላይታ ብሔር ባህል ቅርስ ተንከባካቢ ማህበር 743 አገር በቀል 2020
67 ታጠቅ ለስራ ትውልድ አድን ማህበር 1896 አገር በቀል 2020
68 ኔትወርክ ኦፍ ኦርጋናይዜሽንስ ኦፍ/ፎር ዘ ቪዥዋሊ ኢምፔርድ ኤንድ ዘ ብላይንድ 1672 አገር በቀል 2020
69 አግአዚ ኤች.አይ.ቪ. ፖዘቲቭ 3981 አገር በቀል 2020
70 የኢትዮጵያ የገጠር ልማትና ግብርና ኤክስቴሽን ማህበር 2323 አገር በቀል 2012
71 ቢፍቱ ሪሊፍ ኤንድ ዴቨሎፕምንት 3966 አገር በቀል 2020
72 የኢትዮዺያ ታሪክ ባህል እና ቅርስ አድን ድርጅት 1113-4724 አገር በቀል 2020
73 ሪስቶሬሽንኦፍኢኮሲስተምኤንድካልቸራልሄሪቴጅ 3748 አገር በቀል 2020
74 ፓስቶራሊስት ኢንክሉሲቭ 4120 አገር በቀል 2020
75 የኢትዮጵያ አርባንፕላነርስ 661 አገር በቀል 2020
76 የኢትዮጵያ መሬት አስተዳደር 2061 አገር በቀል 2020
77 አፋር ክልል ኤችአይ ቪ 2354 አገር በቀል 2020
78 የኢንሹራንስ ድሮከርስ 1955 አገር በቀል 2020
79 ፕሮግረስ-ኤዱኬሽንኤንድሄልዝዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ 3418 አገር በቀል 2020
80 ፍቅርለህዝብ 3644 አገር በቀል 2020
81 ዴስቲኒ ፋውንዴሽን ፎር አፍሪካ ዮዝ 4123 አገር በቀል 2020
82 ኬር ዘ ፋሚሊ 3943 አገር በቀል 2020
83 የኢትዮጵያ ማይክሮ ባዮሎጂ ባለሙያዎች 3353 አገር በቀል 2020
84 ምሳሌ ከስደት ተመላሰሽ 4095 አገር በቀል 2012
85 ኒው ሆፕ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን 3022 አገር በቀል 2020/12
86 ኒው ቪዥን ፎር ደቨሎፕምንት አሶሴሽን 3090 አገር በቀል 2020/12
87 የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን 360 አገር በቀል 2020/12
88 ፍሬ-ሂወት መደባይ ዛና ምድሃን ማ/ትግራይ 1888 አገር በቀል 2020/12
89 ኢንቫይሮሜንታሊስትስ ዴቨሎፕመንት አሶሴ. 380 አገር በቀል 2020/12
90 ፎከስ በጎ አድራጎት ድርጅት 3885 አገር በቀል 2020/12
91 የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ማህበር 36 አገር በቀል 2020/12
92 ግሪን ሜሴጅ ፎር ኢትዮጵያ የልማት ማሀበር 307 አገር በቀል 2020/12
93 ቪዥን ፎር ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት 594 አገር በቀል 2020/12
94 ፍቅር ሁለገብ ማእከል 652 አገር በቀል 2020/12
95 Troker 899 አገር በቀል 2020/12
96 ቢሎ በጎ አድራጎት ድርጅት 3421 አገር በቀል 2020/12
97 የአክሱምና አከባቢዋ ተወላጆች ሙስሊሞች ል. 441 አገር በቀል 2020/12
98 የአብ ሜዲካል ሴንተር ኤንድ ሪሀብሊቴሽን ሊሚትድ 4053 አገር በቀል 2020/12
99 የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር ሳይንስ 956 አገር በቀል 2020/12
100 ሰኔ 16 የሰላም 4079 አገር በቀል 2020/12
101 ይርጋ ሀይሌና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን 3501 አገር በቀል 2020/12
102 የኮንታ ልማት ማህበር 3663 አገር በቀል 2020/12
103 ኦልተርኔቲቭ ዲስፒዩት ሪሶሉሽን 3967 አገር በቀል 2020/12
104 ሲስተር ቆንጅት 3982 አገር በቀል 2020/12
105 የዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር ፎረም 3758 አገር በቀል 2020/12
106 የኢትዮጵያ ኬሚስትሪ ባለሙያዎች ማህበር 1301 አገር በቀል 2020/12
107 ዳግም ሂወት ኤች አይ ቪ ኤድስ  ማህበር 4017 አገር በቀል 2020/12
108 ፋሬስ በእምነት የበጎ አድራጎት ማህበር 2867 አገር በቀል 2020/12
109 ሪስቶሪንግ ስማይል 3937 አገር በቀል 2020/12
110 ኢትዮጵያን አሶሴሽን ፎር ዴንታል ሪሰርች 1690 አገር በቀል 2020/12
111 የኢትዮጵያ ድራጊስት ማህበር 1723 አገር በቀል 2020/12
112 የህዝብ አምባ 2690 አገር በቀል 2020/12
113 በጸጋው ሪሃብሊተሸን ሴንተር 4108 አገር በቀል 2020/12
114 ሻሎም ኤች.አይ.ቪ.ኤድስ ማህበር 3944 አገር በቀል 2020/12
115 ሰሊሆም የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር 4067 አገር በቀል 2020/12
116 ራእይ ማህበራዊ እድገት ድርጅት 1080 አገር በቀል 2020/12
117 መሰረተ ህይወት የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከ 2112 አገር በቀል 2020/12
118 ሥጋ ደዌ በሽተኞች ኢትዮጵያ የአገልግሎት ድርጅት 1407 አገር በቀል 2020/12
119 የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች፣ህጻናትና ወ. 1229 አገር በቀል 2020/12
120 በጥላው ስር የህጻናትና አረጋውያን መርጃ ማ. 3776 አገር በቀል 2020/12
121 ኢትዮጵያ ስፔሻል ኒድስ ኢዱኬሽን ፕሮፈሽና. 1303 አገር በቀል 2020/12
122 ሜትሮፖሊታን ታበርናክል-ኢትዮጵያ 1584 አገር በቀል 2020/12
123 ነፃነት ኤች.አይ.ቪ ፖዘቲቭ ማህበር-ትግራይ 2115 አገር በቀል 2020/12
124 አገር በቀል እውቀት ማስፋፍያ ማህበር 185 አገር በቀል 2020/12
125 ቮይስ ፎር ስትሬት ችልድረን ኢትዮጵያ 440 አገር በቀል 2020/12
126 ባርናባስ የልጆችና የቤተሰብ ልማት ማህበር 3194 አገር በቀል 2020/12
127 Sustainable Sweden Development Eth 3183 አገር በቀል 2020/12
128 ሂርኮ ኢዱኬሽናል ሰፖርት ኤንድ ዴቨሎፕመ. 3896 አገር በቀል 2020/12
129 ሀድያ ልማት ማህበር 3639 አገር በቀል 2020/12
130 በኢትዮጵያ የሴቶችና ጤና ማህበር 2163 አገር በቀል 2020/12
131 የአእምሮ ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚዎች 4084 አገር በቀል 2020/12
132 ሮሆቦት ሁለገብ ማህበረሰብ ልማትና ፖዘቲቭ 3629 አገር በቀል 2020/12
133 ቶኩማ የአረጋውያን መርጃ በጎ አድራጎት ድርጅት 4005 አገር በቀል 2020/12
134 እነሆ ፍቅር የበጎ አድራጎትና ልማት ድርጅት 4128 አገር በቀል 2020/12
135 ፍሬንድሺፕ ኦን ኢንቫይሮመንት ኤንድ ኤዱኬሽን ፎር ደቨሎፕመንት 2403 አገር በቀል 2020/12
136 ፈለገ ካርዶስ 2937 አገር በቀል 2020/12
137 ኤቭሪ ኮርነር አሶሴሽን 1225 አገር በቀል 2020/12
138 ይታወቅልን የአካል ጉዳተኞች ማህበር 493 አገር በቀል 2020/12
139 ሴንተር ፎር ኮሚኒቲ ዴቨሎፕመንት 855 አገር በቀል 2020/12
140 ዊኪሚዲያ ኢትዮጵያ 4159 አገር በቀል 2020/12
141 ናይል ዴቨሎፕመንት ቻሪተብል ኦርጋናይዜሽ 4807 አገር በቀል 2020/12
142 የጉራጌ የምርምርና የማማከር ድርጅት 4744 አገር በቀል 2020/12
143 እውነት ኢትዮዽያ 4593 አገር በቀል 2020/12
144 የኢትዮጵያ እርዳታ እና ልማት ማህበር(እርዳ) 4583 አገር በቀል 2020/12
145 ቤተ-እግዚአክስ 4556 አገር በቀል 2020/12
146 ኮንራድ አድናአር ስቱዩፍቱንግ 4607    የውጭ 2020/12
147 ይሳኮር ውምን ዮዝ ችልድረን ዴቭሎፕምንት ኦርጋናይዜሽን 4659 አገር በቀል 2020/12
148 ግሎባል ሲኮ መንዶ ፋውንዴሽን 4547 አገር በቀል 2020/12
149 አኢማ ማህበር 4538 አገር በቀል 2020/12
150 የኢትዮጵያ ዱር ሕይወት ጥበቃና ልማት ቲንክ-ታንክ 4684 አገር በቀል 2020/12
151 ሆና ልያት የሴቶች ድርጅት 4695 አገር በቀል 2020/12
152 አዲስ አለም የወገን አጋር መስማት የተሳናቸው ሁለገብ ማህበር 4504 አገር በቀል 2020/12
153 ፎከስ ኦን ኢትዮዽያ ቻሪቴብል ኦርጋናይዜሽን 4383 አገር በቀል 2020/12
154 ሸገር ኢንተርናሽናል አሶሴሽን 4488 አገር በቀል 2020/12
155 ቮይስ ኦፍ ኤንድ ዴቨሎፕመንት ኢንተርናሽናል 4496 አገር በቀል 2020/12
156 የራስ ጋይንት በጎ አድራጎት ማህበር 4374 አገር በቀል
157 አዲስ ተስፋ የዓይነ ስውራን ሴቶችና የወላጆች አልባ ህጻናት ማህበር 4452 አገር በቀል 2020/12
158 ሃሚንግበርድ ኢትዮዽያ ለዘላቂ ሰላምና ልማት ድርጅት 4470 አገር በቀል 2020/12
159 ጉሚ ደሎታ ገዳ 4427 አገር በቀል 2020/12
160 የኢትዮዽያ የህዝብ አስተዳደርና ስራ አመራር ማህበር 4565 አገር በቀል 2020/12
161 ለተሞ የልማት ማህበር 4674 አገር በቀል 2020/12
162 ላለምባ አሶሴሽን 4726    የውጭ 2020/12
163 ምሳሌ የበጎ ፍቃድ ማህበር 4330 አገር በቀል 2020/12
164 ግሪፋል ኢንተርናል ዴቨሎፐመንት ኦርጋናዜሽን 4321 አገር በቀል 2020/12
165 ድምፃችን ለማህበለሰብ ለውጥ እና ለፍትህ መድረክ 4136 አገር በቀል 2020/12
166 ስቱድፋስት ቮለንተሪ ኦርጋናይዜሽን 4153    የውጭ 2020/12
167 ሃሚልተን የበጎ አድራጎት ድርጅት 4161 አገር በቀል 2020/12
168 ዮራንታ የበጎ አድራጎተ ድርጅት 4169 አገር በቀል 2020/12
169 ሪድ ኤኒዌር ኢኒሼቲቭ በጎ አደራጎት ድርጅት 4178 አገር በቀል 2020/12
170 ቪዥን ብራይት ኢትዮጵያ 4195 አገር በቀል 2020/12
171 የሰላም ስደትና ልማት ማእከል 4204 አገር በቀል 2020/12
172 ሪስኪው ዘ ዲስፔይርድ ቺልድረን 4212 አገር በቀል 2020/12
173 የሃረር አንድነት 4220 አገር በቀል 2020/12
174 ራኢድ ኦርጋናይዜሽን ፎር ቻሪቲ ኤንድ ዴቬሎፕመንት 4245 አገር በቀል 2020/12
175 ካሲዮፒያ የበጎአድራጎት ማህበር 4271 አገር በቀል 2020/12
176 ማያ ፋውንዴሽን 4280 አገር በቀል 2020/12
177 ኢብሮ አርቮኬሲ(ኢአአ) 4304 አገር በቀል 2020/12
178 ግሪን ቢውልዲንግ ካውንስል ኢትዮዽያ 4338 አገር በቀል 2020/12
179 የአዲስ አበባ ከተማ ዳቦ አምራች ነጋዴዎች ማህበር 4346 አገር በቀል 2020/12
180 ፍሰሀ ወላጅ አልባ ልጆች መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት 4355 አገር በቀል 2020/12
181 የወርጂ ኦሮሞ ልማትና ትብብር ማህበር 4288 አገር በቀል 2020/12
182 ፕርፓሬሽን ሴንተር ፎር ላይሰንሰር 4708 አገር በቀል 2020/12
183 ጥላና ተስፋ ድርጅት 4992 አገር በቀል 2020/12
184 ኢትዮዽያ ፎር ኦል ኢኒሺየቲቭ 4842 አገር በቀል 2020/12
185 ምህረት ሜዲካል ሰፕላይ ግሩፕ 4932    የውጭ 2020/12
186 ረስኪዩጅንሬሽንኢትዮጵያ 4888 አገር በቀል 2020/12
187 ቫይታል ስትራቴጂስ 4961    የውጭ 2020/12
188 የኢትዮጵያዩሮሎጂማህበ 4983 አገር በቀል 2020/12
189 Initiative Africa 980 አገር በቀል 2020
190 አሊያንስ ኦፋ ኖውሌጅ ኤንድ አክሽን ፎር ሰስቴነብል ላይቪሊሁድስ ማነጅመንት አሶሴሽን 772 አገር በቀል 2020
191 የኢትዮዽያ ኢኮኖሚ ማህበረሰብ ድርጅት 4566 አገር በቀል 2013
192 ዊ ሂር ፎር ዩ 4297 አገር በቀል 2012/2013
193 ጎ ፎር ጎል 4162 አገር በቀል 2019/2020
194 ሰላም ትውልድ አድን ኤችአይቪ ፖዘቲቭ ማህበር ትግራይ 2024 አገር በቀል 2019/2020
195 ፍቅር ለሰዎች  ማህበር 37 አገር በቀል 2019/2020
196 የአሌ ልማት ማህበር 4366 አገር በቀል 2019/2020
197 ጀምዕየት አልሙተራሂሙነ ሊአዕማሊል ኬይሪያ ወል ኢንሳነንየ የበጎ አድራጎት ድርጅት 4548 አገር በቀል 2020
198 የኢትዮጵያ ስፖርት ሳይንስ ባለሙያዎች 4675 አገር በቀል 2013
199 ዋች ኤንድ አክት ሆልስቲክ ሶሳይቲ ኢምፓወርመንት 4196 አገር በቀል 2019/2020
200 ተስፋ የበጎ አድራጎት ማህበር 4322 አገር በቀል 2013
201 መኖር ይቻላልኤችአይቪ ፖዘቲቭ ማህበረ ትግራይ 2035 አገር በቀል 2012/2013
202 አዊ ጉዲና ማህበር 4685 አገር በቀል 2020
203 እናት ኢትዮጲያ የበጎ አድራጎት ማህበር 4400 አገር በቀል 2013
204 የሀ-በሻ ኪነ ህንፃ አገር በቀል 2013
205 ገዙ- ያድ ፋውንዴሽን 4436 አገር በቀል 2020
206 ባዮኢኮኖሚ አፍሪካ 1117 አገር በቀል 2020
207 አርቲስት ፎር ቻሪቲ 1066 አገር በቀል 2019/2020
208 ASSOCAZIONE ITALIANA DONNE PER LO SVILUPPO ONLUS 4479    የውጭ 2020
209 Cultive Aid 4281    የውጭ 2020
210 ጽዱና አረንጓዴ አዲስ አበባ ማህበር 668 አገር በቀል 2019/2020
211 መስካፕ ዓለም አቀፍ ሠላም መስራች 4221 አገር በቀል 2020
212 ሴቭ ዘ ጀነሬሽን ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን 4471 አገር በቀል 2020
213 አዲስ ተስፋ የመምህራን ማህበር 4497 አገር በቀል 2012/2013
214 ምእራፈ የበጎ አድራጎት ድርጅት 4597 አገር በቀል 2020
215 ኦ የስ ግሎባል ፋውንዴሽን 4521 አገር በቀል 2020
216 ሴንተር ፎር ኢንቨስትመንት ኔትወርኪንግ ኢን ኢትዮጵያ 4356 አገር በቀል 2013
217 ቮይስ ፎር ዘ ዩዝ 4531 አገር በቀል 2013
218 Buska  Hamar Integrated Community  Development Action(BHICDA) 2610 አገር በቀል 2013
219 Humedical International Aid 3548    የውጭ 2019/2020
220 SOLIDARITY FOR INTEGRATED AND SUSTAINABLE  DEVELOPMENT (SISD) 1218 አገር በቀል 2020
221 ADIGRAT VISION 3308 አገር በቀል 2020
222 ቮይስ ፎር ዘ ዩዝ 4453 አገር በቀል 2020
223 አክሽን ፎር ፒስ ጀስቲስ ኤንድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 4645 አገር በቀል 2020
224 የጃማ ልማት ማህበር 4585 አገር በቀል 2020
225 የሴቶችና ህጻናት አጠቃላይ ደህንነት ድጋፍና እድገት ድርጅት 4574 አገር በቀል 2020
226 FINOTA ABRHAM YEBIZUHAN BEGO ADRAGOT MAHIBER 4446 አገር በቀል 2020
227 EMMALNULEL YEAKAL GUDATEGNOCH YE BEGOADRAGOT DIRJIT 4419 አገር በቀል 2020
228 ሆርን ኦፍ አፍርካ ሴንተር ፎር አክሽንሆርን ኦፍ አፍርካ ሴንተር ፎር አክሽን 4254 አገር በቀል 2020
229 ጉተማ ሀዋስ ፋውንዴሽን 4238 አገር በቀል 2020
230 ፅዱና አረንጓዴ አዲስ አበባ ማህበር 688 አገር በቀል 2020
231 በተሳትፎ የድህነት ቅነሳ ማህበር 133 አገር በቀል 2020
232 HOPEFUL GENERATION FOR DEVELOPMENT 4179 አገር በቀል 2020
233 WAELE CHARITY ORGANIZATION 4137 አገር በቀል 2020
234 ግሎባል ስቴዎርድ ሺፕ ኢትዮጵያ 3547 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
235 ሂዩማን ኮንሰርት ኦርጋናይዜሽን 3902 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
236 ኒው ጀነሬሽን ኤይድ ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን 300 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
237 ድሬ የተቀናጀ የማህበረሰብ ድርጅት 3379 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
238 ራስን ማወቅ ባሌ በኤች/ኤድስ ማህበር 2977 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
239 ኢፍቱ ቢያ ባሌ ጎሮ ኤች አይ ቪ 2469 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
240 ፍቅር ለሰላም የልማት ድርጅት 862 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
241 የጤና ልማት ፀረ ወባ ማህበር 419 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
242 አደም ጅሎ ዌቦ ሚሞርያል ዴቨሎፕመንት 947 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
243 ሴፍ ዘ ሩራል ሶሳይቲ 606 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
244 ኢትዮጵያ ሎው ሶሳይቲ ፎር ዴቨሎፕመንት 4011 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
245 ዩዝ ኤንድ ችልድረን ኢምፓወርመንት ማህበር 2962 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
246 ምርጥ ተሞክሮ ማህበር 2518 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
247 የኢትጵያ የእንስሳት ሀኪሞች ማህበር 945 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
248 ብርሀን የሴቶች በጎ አድራጎት ማህበር 3025 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
249 ተስፋ ብርሀን ኤች.አይቪ ኤድስ በደማቸው የተገኘባቸው ወገኖችበጎ አድራጎት ማህበር 2371 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
250 ጨረቃ የሥጋ ደዌ አካል ጉዳተኞች ሁለገብ ሥራዎች ማኅበር 1683 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
251 ሪደም ዘ ጀነሬሽን 826 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
252 የወንድም እሸት ፋሚሊ ዋልፌር ኦርጋናይዘሽን 2664 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
253 ተስፋ ህፃናት ልማትና ትምህርት ማእከል 2120 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
254 ኢትዮጵያ ፊዝዮ ቴራፒ ማእከል 1884 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
255 ፉል ሳልቬሽን የልጆችና የአረጋውያን በጎ አድራጎት ድርጅት 4575 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
256 ተስፋ ብስራት ኤች አይቪ ፖዘቲቭ ማህበር 2015 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
257 ካይንድ ሀርትስ የሕፃናት መርጃና የልማት ድርጅት 1228 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
258 ተስፋ ግልጋሎት ህብረተሰብ 1409 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
259 ዬሴፍ የልጆች ቤት 608 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
260 ለጋስ የበጎ አድራጎት ድርጅት 3973 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
261 ለትውልድ ዩዝ ድቨሎፕመንት ኢንሼቲቭ 3389 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
262 ኢትዮጵያ ኤሮኖቲካል ኢንፎርሜሽን ሰርቪስ አሶሴሽን 1527 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
263 ኡዳ የልማት ማህበር 1989 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
264 የኢትዮጵያ ውሹ ዴቨሎፐመንት አሶሴዬሽን 2042 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
265 የኢትዮጵያ ጠበቆች ማህበር 700 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
266 አፍሪካን የልማት ዕርዳታ ማህበር 94 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
267 ራዕይ ትውልድን ማዳን በጎ አድራጎት ማህበር 3217 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
268 የፈርጣ ወረዳ ህይወት ኤች ኢይቪ በደማቸው የሚገኙ ማህበር 2479 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
269 አለማየሁ ሀይሌ መታሰቢያ ድርጅት 1305 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
270 አክሰሰብል ኢትዮጵያ 2247 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
271 ቆመን የሴቶች ልማት ድርጅት 2127 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
272 የሎጥ ህይወት ኤች አይቪ ማህበር 1904 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
273 ኦርጋናይዜሽን ፎር ኢምፐሩቭድ ላይፍስ ኤንድ ኢንቫይሮመንት 3164 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
274 አንድነት ቫይረሱ በደማቸው የተገኘባቸው ወገኖች ማህበር 3689 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
275 የቲያትር ጥበባት 3713 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
276 ማህበረ ህይወት ሪፐሮዳክቲቭ ሄልዝ ኤንድ ሶሻል ዲቨሎፐመንትኦርጋናይዜሽን 338 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
277 ዋልታ የ እናቶችና ህጻናት ጤና በጎ አድራጎት ድርጅት 1963 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
278 ሰላም በር በጎ አድራጎት ድርጅት 3821 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
279 ከፋ ልማት ማህበር 3329 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
280 ዳሩል ሂጅረቱል አልኡላ ትምህርትና ልማት ማህበር 763 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
281 ቲዛዞኔት የወለኔ ወጣቶች 3927 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
282 የተልተሌ ልማት እና ድጋፍ ድርጅት 4048 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
283 ብእር 3279 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
284 መቴያ በጎ አድራጎት ማህበር 3765 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
285 የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር 2858 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
286 ራስን መቻል አካል ጉዳተኞች ማህበር 1982 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
287 የኢትዮጵ ካትሪክት ሰርጂን አሶሴሽን 2156 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
288 ንቃት በጎ አድራጎት ማህበር 1758 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
289 አረንጓዴ ራእይ ቫይረሱ በደማቸው የሚገኝ ወገኖች በጐ አድራጐት ማህበር 2925 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
290 ኦል ሂዩማን ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን 3666 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
291 ሆፕ ፎር ዘ ሆርን 4051 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
292 የአስም እና አለርጂ ህሙማን የኢትዮጵያ ማህበር 3008 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
293 ለበአዲስ አበባ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ተከራይ ነጋዴዎች ማህበር 4171 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
295 ፍቅር ለነዳያን የበጎ አድራጎት ድርጅት 4147 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
296 ሞናድ ዴቬሎፕመንት ሞናድ ዴቬሎፕመንት ፓውን 4155 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
297 ፋሪስ ናሽናል አሶሴሽን 921 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
298 ሚሊነየም ትውልድ አድን ማህበር ወረዳ ሃውዜን 2038 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
299 ኢትዮጵያ ፊዚዮ ቴራፒ ህክምና ማህበር 1484 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
300 ብርሀን ፋሚሊ ዌልፌር ፋውንዴሽን 146 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
301 ቅድሚያ ለተፈጥሮ በጎ አድራጎት ማህበር 4069 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
302 ቮለንተሬ ኤንድ ካፓሲቲ ዲቨሎፕመንት 3912 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
303 Licht und leben ravens burg Ethiopia 3434 የውጭ የ2020 በጀት ዓመት
304 ዩዝ ኔትወርክ ፎር ሰስቴነብል ዴቨሎፕመንት 1442 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
305 ኦርጋናይዜሽን ፎር ሪሊፍ ኤንድ ዴቨሎፕመንት 4367 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
306 አዲስ አምባ የተቀናጀ የበጎ አድራጎት ድርጅት 4357 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
307 ምዕራፍ ኢትዮጵያ 4348 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
308 ኮሚኒቲ ሄልዝ ኢንተርናሽናል 4197 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
309 ውበት ኢትዮጵያ የልጆች የትምህርት ድጋፍ 4180 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
310 ኢምፓወሪንግ ኔክስት ጀነሬሽን 4332 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
311 ቦንጋ ብርሃን ተስፋ ማህበር 4522 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
312 የሰራተኛ ፃናትና ወጣቶች ድጋፍ ማህበር 5056 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
313 ገዳ ሰብአዊ መብቶች መድረክ 4498 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
314 ዐምደ ሀራ የማህበረሰብ ድርጅት 4481 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
315 የአፋር ልጆች የበጎ አድራጎት ድርጅት 4290 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
316 ሄቨንስ ሆሊስቲክ ደቨሎፕመንት 4306 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
317 የኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽንና የህዝብ ግንኙነት ናለሙያዎች ማህበር 4437 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
318 ውለታ ኢንተርናሽናል የበጎ አድራጎት ድርጅት 4454 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
319 የኢትዮጵያ ሰራተኞች መብቶች ተማጋች 4447 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
320 ፓስቶራሊስት ኢን አክሽን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 4264 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
321 ሀድያ ምሁራን ማህበር 4751 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
322 ኔትወርክ ኦፍ አክሽን ፎር ችልድረን ገርልስ ኤንድ ውመን ኢምፓወርመንት 4429 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
323 መሰላል የበጎ አድራጎት ማህበር 4687 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
324 ዝዋይ ሮዝስ ፕሪሚየም 4514 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
325 አልያንስ ፎር ኮሚኒቲ ሄልዝ ኤንድ ዴቨሎፕመንት 4420 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
326 ሲ አይ ኢ ዲ አፍሪካ 4412 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
327 ኢንፊኒቲ የበጎ አድራግት ድርጅት 4697 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
328 ዮሪካ የበጎ አድራጎት ድርጅት 4377 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
329 ዣንሸዋ ዓለም-አቀፍ የልማት ማህበር 4314 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
330 ኖላዊ ኢትዮጵያ የሰላምና ዲሞክራሲ ድርጅት 4812 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
331 ፍሌበር ቱ ዴቨሎፕምንት ፕርስን ዊዝ ዲሳኤብል 4646 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
332 የኦጋዴን ሪሊፍ ኤንድ ኤዱኬሽን ዴቬሎፕመንት አሶሴሽን 4206 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
333 አዲስ ዓይን 4247 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
334 መልካም ተስፋ አድራጎት ድርጅት 4532 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
335 ኢብኑሲና የበጎ አድራጎት ድርጅት 4586 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
336 ፅላል ኤች አይ ቪ ፖዘቲቭ ማህበር አድዋ ትግራይ 4282 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
337 ሀረሪ ዲያስፖራ ዴቭሎፕምንት አሶሴሽን 4567 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
338 አፍሪካን ኤሮኖስቲክሰ ኤንድ አስትሮኖቲክስ ሴንተር 4298 አገር በቀል የ2013 በጀት ዓመት
339 አረካ ፋና ኤች.አይ.ቪ በደማቸው የተገኘባቸው ወገኖች ማህበር 2840 አገር በቀል 2020
340
341 የመገናኛ ናቭጌሽንና ቅኝት ምህንድስና ባለሙያዎች ማህበር 1987 አገር በቀል 2012/13
342 ኬራ ራቢራ የህጻናት ማእከል 2106 አገር በቀል 2020
343 ኢንዱስትሪያል መሀንዲሶች ማህበር 3554 አገር በቀል 2012/13
344 ኦሞ አርብቶ አደር ልማት ድርጅት 3318 አገር በቀል 2020
345 የትግራይ ጦር ጉዳተኞች ማህበር 1420 አገር በቀል 2020
346 ግሎባል ሪሌሽንስ 3681 የውጭ 2020
347 የኢትዮጲያ ስርአተ ጾታ ሙያኞች ማህበር 4063 አገር በቀል 2020
348 ማህበረሰብ አቅም ልማት ድርጅት 3147 አገር በቀል 2020
349 የኢትዮ-ሶማሌ እናቶችና ህጻናት ጤና ድርጅት 3724 አገር በቀል 2020
351 ወሊን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 4018 አገር በቀል 2020
352 መጫ ቱለማ መረዳጃ እና ልማት ህዝባዊ ማህበር 4116 አገር በቀል 2012/13
353 ሓልዮት ንማህበረሰባዊ ለውጢ 3898 አገር በቀል 2012/13
354 ቮለንተርስ አክሽን ፎር ኮሚኒቲ ትርንስፎርሜሽን ሰርቪስስ 3247 አገር በቀል 2012/13
355 አዲስተስፋ ማእከል ለህጻናት እና አካል ጉዳተኞች 3 አገር በቀል 2020
356 ብርኃን ለትውልድ አድን ማህረ-ትግራይ 2074 አገር በቀል 2020
357 ኤም ዋይ ኤም ዩዝ ቢዩልዲንግ ኢኒሼቲቭ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን 2964 አገር በቀል 2020
358 ሄዋን ቫይረሱ በደማቸው ያለባቸው ሴቶች ማህበር 2914 አገር በቀል 2020
359 ሪች አውት ቱ ኢትዮጲያ 3413 አገር በቀል 2020
360 ዋቢ ሸበሌ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን 827 አገር በቀል 2020
361 ጄኔሬሽን ኢምፓክት ኢንሼቲቭ 2846 አገር በቀል 2020
362 ኢትዮጲያ ሴት ደራሲያን ማህበር 705 አገር በቀል 2020
363 የጎዳና ተዳዳሪ ሴት ህጻናት መከላከያ ተሀድሶ እና ማቋቋሚያ ድርጅት 281 አገር በቀል 2020
364 አዴቻ በርጋ ከኤች አይቪ ኤድስ ጋር የሚኖሩ ሰዎች ማህበር 2637 አገር በቀል 2020
365 pastoralisty community Hope 3732 አገር በቀል 2020
366 community Sustaniable Development aid Organization 2185 አገር በቀል 2020
367 ታቲ ሚሞሪያል አሶሴሽን 3066 አገር በቀል 2020
368 ፉድ ኤንድ ኒውትሪሽን ሶሳይቲ ኦፍ ኢትዮጰያ 1528 አገር በቀል 2020
369 አድዋ ልማት ማህበር 1478 አገር በቀል 2020
370 ማርታ ህይወት አድን ኤች አይ ቪ ማኅበር ጉሎምኻዳ 1860 አገር በቀል 2020
371 ማባይሳ አፋር ሆርን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይሽን 3561 አገር በቀል 2020
372 የአዲስአበባ ከተማ አረጋዊያን ማህበር 2623 አገር በቀል 2020
373 ፍሬው አረጋዊያን በጎ አድራጎት እና የተቀናጀ ልማት ማህበር 968 አገር በቀል 2020
374 ተስፋ ለወገን በጎ አድራጎት ድርጅት 3425 አገር በቀል 2020
375 ለወገነን ደራሽ የበጎ አድራጎት  ማኀበር 3587 አገር በቀል 2020
376 Women Hope International 3971 የውጭ 2020
377 ክንዱ ትረስት ኢትዮጲያ 2544 አገር በቀል 2020
378 Tsega Ethiopia Yelimat Mahiber 27 አገር በቀል 2020
379 Guidance Welfare Development Association 474 አገር በቀል 2020
380 center for local capacity building And Studies 272 አገር በቀል 2020
381 ብራት ቪዥን ፎር ኮሚዩኒቲ 3706 አገር በቀል 2020
382 Sport DEVELOPMENT Ethiopia 3347 አገር በቀል 2020
383 የኢትዮጲያ ቡና ሳይንስ ማህበር 3650 አገር በቀል 2020
384 ደላሳል ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 806 አገር በቀል 2020
385 ቤሪያ ደቨሎፕመንት አሶሴሽን 1206 አገር በቀል 2020
386 ሉክ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን 463 አገር በቀል 2020
387 በአዲስአበባ የሱማሌ ክልል ተወላጆች ልማት ማህበር 4767 አገር በቀል 2013
388 ክሮንስ ኤንድ ኮላይተስ ኢትዮጲያ ቻሪተብል ኦርጋናይዜሽን 4698 አገር በቀል 2012/13
389 የጻህፍት መዲና አዲስአበባ 4647 አገር በቀል 2020
390 ዳሩል ሂጅረተይን የበጎ አድራጎት ድርጅት 4482 አገር በቀል 2012/13
391 ድህነት ቅነሳ በኢትዮጲያ ስትራቴጂ የበጎ አድራጎት ድርጅት 4448 አገር በቀል 2020
392 የሂውማን ኦሪጅን ሙዚየም ፋውንዴሽን 4413 አገር በቀል 2020
393 Mamaye charity organization 4139 አገር በቀል 2020
394 intiative For Pastoralist Communication Charity organization 4341 አገር በቀል 2020
395 Jan Educatio n and Peace for people 4275 አገር በቀል 2020
396 የኢትዮጲያ ሸማቾች መብት ጥበቃ ማህበር 310 አገር በቀል 2020
397 ቪዥን ላይፍ ኢትዮጲያ 1957 አገር በቀል 2020
398 Utopia Foundation 4148 አገር በቀል 2020
399 Dr.Negasso Gidada Foundation 4215 አገር በቀል 2020
400 Ummul Kheyr Development Organization 4349 አገር በቀል 2020
401 Gift of home Yebego Aderagote derejete 4421 አገር በቀል 2020
402 Aliance for Endangered Lakes and Ecosystem conservation Charitable Association 4181 አገር በቀል 2020
403 Man City Yebego Aderagote derejete 4315 አገር በቀል 2020
404 Rahma Ethiopia 4523 አገር በቀል 2020
405 Pain and Palliative Care Organization-Ethiopia 4491 አገር በቀል 2020
406 Salam Charity Organization 4789 አገር በቀል 2020
407 ሊቪንግ ፎር አዘርስ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 4599 አገር በቀል 2020
408 Mena Welaji Alba Chiger Lay Yalu Etsanat Merja Yebego Aderagot Derejete 4378 አገር በቀል 2020
409 ፍሬያማ ወጣት ለኢትዮጲያ የልማት ማህበር 4743 አገር በቀል 2020
410 ዶ/ር ከበደ ሚካኤል  የትምህርት እና ላይብረሪ ማእከል 4830 አገር በቀል 22012/13
411 ሙልተቀል አዒማ ወልሙአሊሚን 4702 አገር በቀል 22012/13
412 ህይወት ሪ ሤት የበጎ አድራጎት ድርጅት 4560 አገር በቀል 2020
413 አታንግ አካባቢ ጥበቃ ስራዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት 4887 አገር በቀል 2012/13
414 ደግ ፒያሳ የመልካም ምግባር በጎ አድራጎት ድርጅት 4874 አገር በቀል 2013
415 ሽግ ልማታዊ ድርጅት 4866 አገር በቀል 2020
416 ኢትዮጲያ  ዩዝ ፎር ዴቨሎፐመንት ኤንድ አኖቬሽን ኦርጋናይዜሽን 4890 አገር በቀል 2020
417 የኢትዮጲያ ራድዮ ግረፈሮችና ራዲዮሎጂክ ቴክኖሎጂስቶች ማህበር 1067 አገር በቀል 2012/13
418 የኢትዮጲያ ፉት ቦል ኢንተርሚዲሪ ማህበር 4954 አገር በቀል 2020
419 ኢስት አፍሪካን ኢኒሼቲቭ ፎር ቼንጅ 4805 አገር በቀል 2020
420 የአክሰስ ሪል እስቴት ቤት ገዢዎች ማህበር 5156 አገር በቀል 2020
421 ሮድ ሴፍቲ ማተርስ ኢትዮጲያ 4358 አገር በቀል 2013/13
422 Society of human resource management in Ethiopia 1616 አገር በቀል 2020
423 ፍቅር የተቀናጀ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት 4207 አገር በቀል 2020
424 ሚዛን ተፈሪ ብሩህ ተስፋ ኤች አይ ቪ ቫይረስ በደማቸው የተገኘባቸው ወገኖች ማህበር 2680 አገር በቀል 2020
425 Holistic Community Development Association 3959 አገር በቀል 2020
426 የአካባቢ ጥበቃ አማካሪዎች ማህበር 4787 አገር በቀል 2020
427 ኦርጋናይዜሽን ኦፍ ትሬሪያንስ ኔትወርክ ኦፍ አድቫንሲንግ አክሽንስ 4896 አገር በቀል 2020
428 Etg Farmers Foundation 4760 የውጭ 2020
429 Universal peace federation 4849 አገር በቀል 2020
430 Abay as an Amazon integerated green development organization 4937 አገር በቀል 2020
431 የኢትዮፒያ ፕሮጀክት እቅድ ዝግጅት እና አስተዳደር ባለሙያዎች 4999 አገር በቀል 2020
432 የኢትዮጲያ ተማሪ ወላጆች ማህበር 4793 አገር በቀል 2020
433 ብርኃነ ኬብሮን የአረጋዊያን መርጃ በጎ አድራጎት ድርጅት 4936 አገር በቀል 2020
434 Rich hearts ethiopia 4796 አገር በቀል 2020
435 ንጋት ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 354 አገር በቀል 2020
436 ሴታዊት የበጎ አድራጎት ድርጅት 4754 አገር በቀል 2013
437 አክሽን ኦን ፖቨርቲ 3046 አገር በቀል 2020
439 ቃና በጎ አድራጎት ማህበር 621 አገር በቀል 2020
440 በኢትዮጵያ ጉበት ጤና በጎ አድራጎት ድርጅት 1113-4157 አገር በቀል 2012
441 ይቻላል የወጣቶች አንድነትና የልማት ድርጅት 1113-4191 አገር በቀል 2012
442 ድሬደዋ አረጋዊያን አሶሴሽን 1113-4233 አገር በቀል 2012
443 ብፁዓን የበጎ አድራጎት ድርጅት 1113-4300 አገር በቀል 2012
444 ሰላም ለአገራችን የልማት ማህበር 1113-4316 አገር በቀል 2012
445 ምሳሌ የመለዳጃ የበጎ አድራጎተ ድርጅት 1113-4334 አገር በቀል 2012
446 አብነት ለ16ቱ ተከራዮች ማህበር 1113-4342 አገር በቀል 2012
447 ኑኑ እንተጋገዝ የበጎ አድራጎት ማህበር 1113-4369 አገር በቀል 2012
448 የቦይንግ 737 ማክስ 8 ኢት 302 አውሮፕላን አደጋ ተጎጂ ቤተሰቦች ማህበር 1113-4404 አገር በቀል 2012
449 የሆሞሴፒየን 1113-4439 አገር በቀል 2012
450 ደርባ ሚድሮክ ፋውንዴሽን 1113-4457 አገር በቀል 2012
451 የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያዎች ማህበር 1113-4466 አገር በቀል 2012
452 ዘምዘምፋውንዴሽን 1113-4733 አገር በቀል 2012
453 የጉራጌየምርምርናየማማከርድርጅት 1113-4744 አገር በቀል 2012
454 ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ፋውንዴሽን የአገር በቀል ድርጅት 1113/4229 አገር በቀል 2012
455 ሊፍት ኢትዮዽያ 1113-4149 አገር በቀል 2020
456 ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ(አኢጋን) 1113-4267 የውጭ 2020
457 ፒስ ኤንድ ስቴት ቢውልዲንግ ኢንስቲትዩት ፎር ሶማሌ ሪጂናል ስቴት 1113-4276 አገር በቀል 2020
458 ቼንጅ ዘ ኢሜጅ ኦፍ ፖቨርቲ ኢን ኢትዮጵያ 1113-4325 አገር በቀል 2020
459 ማውንት ዛየን የህፃናት እና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት 1113-4379 አገር በቀል 2020
460 ዮም ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ማህበር 1113-4387 አገር በቀል 2020
461 የመጠጥ እና መስኖ ውሃ ለወገን ኢትዮጵያ 1113-4474 አገር በቀል 2020
462 ቢግ ድሪም ኢትዮጵያ 1113-4483 አገር በቀል 2020
463 ኢት ሬንስ ፉድ ባንክ ኦፍ ኢትዮጵያ 1113-4492 አገር በቀል 2020
464 ኤ ፕላስ የበጎ አድራጎት ድርጅት 1113-4500 አገር በቀል 2020
465 ኤዱኬት አፍሪካ 1113-4508 የውጭ 2020
466 ጉራማይሌ የበጎ አድራጎት ድርጅት 1113-4516 አገር በቀል 2020
467 ፕሮፌሽናል ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ 1113-4525 አገር በቀል 2020
468 ኢትዮ-ብረታ ብረት ባለሙያዎች ማህበር 1113-4534 አገር በቀል 2020
469 ዩዝ ፎር ሴኩሪቲ አፍሪካ ኢትዮዽያ ኔትወርክ 1113-4543 የውጭ 2020
470 ሄልዝ ኬር ኤክስቴንሽን ፕሮሞሽን ኤንድድ ትሬኒንግ ኦርጋናይዜሽን ኢንክ(ሄፕቶ) 1113-4569 የውጭ 2020
471 ሶሻል ደቨሎፕመንት ፎር ቼንጅ 1113-4600 አገር በቀል 2020
472 ቴዎድሮስ አሽናፊ ፈውንዴሽን 1113-4632 አገር በቀል 2020
473 ብሪጅ ፎር ላይፍ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 1113-4678 አገር በቀል 2020
474 አሜሪካን ባር አሶሲኤሽን 1113-4755 የውጭ 2020
475 ሶሊዳሪቲ ፎር ወተር አክሰስ ሳኒቴሽን ኤንድ ሃይጅን ኢትዮጵያ 1113-4773 አገር በቀል 2020
476 አኮርድ ዴቨሎፕመንት ኢንሸቲቭ 1113-4827 አገር በቀል 2020
477 መራሄ ህይወት የበጎ አድራጎት ድርጅት 1113-4794 አገር በቀል 2020
478 ሀዊራየሴቶችናህፃናትእንክብካቤማህበር 1113-4703 አገር በቀል 2020
479 የምስራቅአፍሪካወጣቶችልማትተነሳሽነት 1113-4786 አገር በቀል 2020
480 ሀዲያ ጥናት ማህበር (ሀጥማ) 1113/4706 አገር በቀል 2020
481 ዋይልድላይፍ ኮንዘርቬሽን ሶሳይቲ 1113-4173 የውጭ 2019፣ 2020
482 ኤል.አር ፋውንዴሽን ትረስት ኢትዮጵያ 1113-4182 የውጭ 2019፣ 2020
483 ወርቃማው የበጎ አድራጎት ማህበር 1113-4216 አገር በቀል 2019፣ 2020
484 ሰብአዊነት ለወገን የበጎ አድራጎት ድርጅት 1113-4165 አገር በቀል 2020  ፣2019
485 ጌልጌላ ኢተርግሬትድ ኮሚንዩት ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 1102 አገር በቀል 2020
486 ተስፋ ማህበራዊ ልማት አቀፈ ማህበር 67 አገር በቀል 2020
487 ልማታዊ ለዉጥ 4088 አገር በቀል 2020
488 ተልዕኮ ለትውልድ እናቶችና ህፃናት ጤና ማህበር 2275 አገር በቀል 2020
489 ኦርጋናይዜሽን ፎር ሶሻል ዴቨሎፕመንት 843 አገር በቀል 2020
490 የሄዋና ራዕይ ማህበር 526 አገር በቀል 2020
491 የኢትዮጵያ የፅንስና የማህፀን ሐኪሞች ማህበር 282 አገር በቀል 2020
492 ሼር ፍላወርስ 2790 አገር በቀል 2020
493 ፓስቶራሊስት ኮንሰርርን 950 አገር በቀል 2020
494 ፓስቶራሊስት ረሊፍ ኤንድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 118 አገር በቀል 2020
495 ተስፋ ሂወት ኤች አይ ቪ ፖዘቲቭ የትግራይ ሴቶች ማህበርቸ 1398 አገር በቀል 2020
496 ቤዛ ኦርጋናይዚንግ አሶሴሽን ኦፍ ዉሜን ኢን ኒድ 28 አገር በቀል 2020
497 ሕብረት ለልማት የኢትዮጵያ ማህበር 742 አገር በቀል 2020
498 አልፋ ብርሃን  የድ ጨ.ጨ ፍብርካ ከኤች አይ ቪ/ኤድስ ጋር አብረው የሚኖሩ ሰራተኞች ማህበርየ 1280 አገር በቀል 2020
499 አክሽን ፎር ሩራል ኤይድ ኤንድ ዴቨሎፕመንት 3018 አገር በቀል 2020
500 የኢትዮጵያ ሶሻል ወርከርስ ባለሙያዎች ማህበር 3801 አገር በቀል 2020
501 ጊቭ ዋተር 4795 አገር በቀል 2020
502 ሙሉ ተስፋ ኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ ሴቶች ማህበር 2566 አገር በቀል 2020
503 ኢንቫይሮሜንታል ፕሮቴክሽን ኤንድ ዴቨሎመንት ኦርጋናይዜሸን 701 አገር በቀል 2020
504 A Hope Ethiopia 791 አገር በቀል 2020
505 ዘ ኢነር ሲቲ ፎር ችልድረን ኢትዮጵያ 3506 አገር በቀል 2020
506 Care for the vulnerabele 3466 አገር በቀል 2020
507 ቻይልድሁድ ካነሰር ሶሳይቲ 3698 አገር በቀል 2020
508 እድገት የሕፃናት ማሳደጊያ ማህበር 208 አገር በቀል 2020
509 ኢስራዕ የልማት የበጎ አድራጎት ማህበር 764 አገር በቀል 2020
510 አላያንስ ፎር ብሬን -ጌይን ኤንድ ኢኖቬቲቭ ዴቬሎፕመንት 1044 አገር በቀል 2020
511 የኢትዮጵያ አማኑኤል ባፕቲስ ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት 755 አገር በቀል 2020
512 ኢንተግሬትድ ውሜንስ ደበሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 3797 አገር በቀል 2020
513 ኢትዮጵያ ገነት ቤተክረስቲያን ልማትና የበጎ አድራጎት ድርጅት 1417 አገር በቀል 2020
514 ስትሪት ላይት ኢትዮጵያ 3693 አገር በቀል 2020
515 ጋሩማ ማህበራዊ የልማት ማህበር 2828 አገር በቀል 2020
516 ኒው ላይፍ ፎር ኮሚኒቲ 866 አገር በቀል 2020
517 ምስካበ የአቅመ ደካሞች ፤ችግረኞችና ሕፃናት መርጃ ማህበር 216 አገር በቀል 2020
518 እግዚያአብሔር ለሰዎች እርዳታና ልማት ድርጅት 147 አገር በቀል 2020
519 ኪዳነ ምህረት የተማሪዎች ራስ አገዝ ማህበር 525 አገር በቀል 2020
520 ዩናይትድ ሶሳይቲ ፎር ሰስቴነብል ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 1106 አገር በቀል 2020
521 ኢትዮጵያን ፐብሊክ ሄልዝ ላቦራቶሪ አሶሴሽን 973 አገር በቀል 2020
522 ኢትዮጵያ ስኳር ህመም ማህበር 894 አገር በቀል 2020
523 የኢትዮጵያ ማርኬትንግ ባለሙያዎች 1995 አገር በቀል 2020
524 ሴቭ ላይቨስ 18 አገር በቀል 2020
525 ኢትዮጵያን ሂሞፊሊያ ሶሳይት 172 አገር በቀል 2020
526 ከነዓን ላቭ ፎር ስትሬት ዩዝ አሶሴሽን 587 አገር በቀል 2020
527 ትንሳኤ ህይወት ኤች አይ ቪ ፖዘቲቭ ማህበር ትግራይ 2842 አገር በቀል 2020
528 ስኬት በጥረት በጎ አድራጎት ማህበር 2406 አገር በቀል 2020
529 የኢትዮጵያ  የእንሰሳት ጤና ባለሙያዎች ማህበር 1501 አገር በቀል 2020
530 አክሱም አከባቢ ልማት ማህበር 1462 አገር በቀል 2020
531 ማሶላ ችልድረን ኤንድ ፋሚሊ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 3445 አገር በቀል 2020
532 ኢትዮጵያን አግሮ-ፓስቶራሊስት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን 1178 አገር በቀል 2020
533 ሪሊፍ ዲቨሎፕመንት ፎር ቨልነረብል 3704 አገር በቀል 2020
534 የቤተሰብና የሕፃናት ሁለገብ የልማት ድርጅት 923 አገር በቀል 2020
535 ብርሃን ይሁን ኢትዮጵያ 1928 አገር በቀል 2020
536 ዳግማይ ህይወት ወሎዶ ማዳን 2888 አገር በቀል 2020
537 ቤንች  ማጂ ዞን ልማት ማህበር/ቤማልማ/ 3320 አገር በቀል 2020
538 ተስፋ መርጀ ልማት ማህበር 547 አገር በቀል 2020
539 ጥምረት ለህይወት ኢትዮጵያ 189 አገር በቀል 2020
540 የምዕተ ዓመቱ ትኩረት ለአካል ጉዳተኞች በጎ አድራጎት ማህበር 1142 አገር በቀል 2020
541 ቤቴል ስትሪት ችልድረን ኤንድ ፋሚሊ ኤይድ 3108 አገር በቀል 2020
542 የአየር መንገድ አዉሮፕላን አብራሪዎች ማህበር -ኢትዮጰያ 1257 አገር በቀል 2020
543 የኢዮጵያ መንገድ ደህንነት ማህበር 4043 አገር በቀል 2020
544 የወጣት ሕይወትና የልማት ድርጅት 4140 አገር በቀል 2020
545 የአረርቲ ዐድገት በህብረት በደማቸው ውስጥ ኤች.አይ.ቪ ያለባቸው በጎ አድራጎት ማህበር 4087 አገር በቀል 2020
546 ጥምር አይነ-ሥውራንና አካል ጉዳተኞች ማህበር 3200 አገር በቀል 2020
547 የጋርዱላ ህዝቦች ልማት ማህበር 1959 አገር በቀል 2020
548 ሊንክ አፕ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 3536 አገር በቀል 2020
549 ሜርሲ ፌሎሺ የመመገቢያ ማዕከል 2414 አገር በቀል 2020
550 ዙምባራ የወጣቶች ራዕይ ልማት ማህበር 3148 አገር በቀል 2020
551 የእንቶችና ሕፃናት ልማት ድርጅት 716 አገር በቀል 2020
552 ቼንጅ ፎር ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዚሽን 3905 አገር በቀል 2020
553 ትንሣኤ ወላጆቸውን ያጡ ሕፃናትና ባልቴቶች አገልግሎት 108 አገር በቀል 2020
554 የኢትዮጵያ ኬሚካል መሐንዲሶች ማህበር 1007 አገር በቀል 2020
555 አባድር ዲቪሎፕመንት አሶሴሽን/አዲአ/ 3552 አገር በቀል 2020
556 አይ አም ኖት ፎርጎትን አሶሴሽን 3128 አገር በቀል 2020
557 ዩዝ ኢምፓወርመንት ሶሳይት 3856 አገር በቀል 2020
558 ደግነት የበጎ አድራጎት ማህበር 3633 አገር በቀል 2020
559 ዴበሎፒንግ ፋሚሊስ ቱጌዘር 87 አገር በቀል 2020
560 ሶሳይቲ ፎር ኢኮ ቱሪዝም ኤንድ ባዮ ዳይቨርሲቲ ኮንሰርቬሽን 2359 አገር በቀል 2020
561 የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ቬተራንስ አሶሴሽን 2048 አገር በቀል 2020
562 ሠርቅ የወጣቶች ስነተዋልዶ ጤናና የልማት ማህበር 210 አገር በቀል 2020
563 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፋውንዴሽን 3570 አገር በቀል 2020
564 የተቀናጀ የህፃናት መርጃ ድርጅት ዓዲግራት 2197 አገር በቀል 2020
565 ቪዥን ፎር ኒው ላይፍ በጎ አድራጎት ድርጅት 3516 አገር በቀል 2020
566 ዘ ሜርሲፉል ሰማሪታን ኦርጋናይዜሽን 1725 አገር በቀል 2020
567 ሮዝ ላንድ የተቀናጀ የህፃናት እንክብካቤ ድርጅት 2384 አገር በቀል 2020
568 የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ 2228 አገር በቀል 2020
569 ደሀና ወረዳ ተስፋ ጮራ ቫይረሱ በደማቸው የሚገኝባቸው ወገኖች ማህበር 3998 አገር በቀል 2020
570 የኢትዮጵያ የአእምሮ ጤና አጠባበቅ ማህበር 3573 አገር በቀል 2020
571 የኢትዮጵያ ግብርና ባለሙያዎች ማህበር 292 አገር በቀል 2020
572 ጎህ ፈንጣቂ ቫይረሱ የተገኘባቸው ማህበር 3745 አገር በቀል 2020
573 ሆፕ ፎር ዘ ፑር 3166 አገር በቀል 2020
574 አል-ሒያት አሶሴሽን 4114 አገር በቀል 2020
575 ሚዩዚክ ሜይ ዴይ ኢትዮጵያ 115 አገር በቀል 2020
576 ሲቪክ አክሽን  ኢትዮጵያ 598 አገር በቀል 2020
577 የአዲስ አበባ የአሽከርካርካሪ ሙያ ማህበር 4007 አገር በቀል 2020
578 21 ኛው ሴንቸሪ ፓስቶራሊስት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን 2979 አገር በቀል 2020
579 ኮንሰርን ፎር ኮሚኒቲ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን 3027 አገር በቀል 2020
580 አብርሃም ወሣራ የቤተስብ ደህንነት ማህበር 491 አገር በቀል 2020
581 America World Adoption Association 1154 የውጭ ፣2020
582 Taget Human Right Organization 1265 የውጭ 2020
583 Ethiopian soccer players and supports mutual help assocation 3977 የውጭ 2020
584 ሆሊስቲክ ትራንስፎርሜሽን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን 4099 አገር በቀል 2020
585 ብሬክ ፋስት 3562 አገር በቀል 2020
586 ፋሚሊ ፒስ ቱ ፋሚሊ አሶሴሽን 1072 አገር በቀል 2020
587 Medecins Du Monde 0987 የውጭ 2020
588 ምሳሌ ራስ አገዝ የጦር ጉዳተኞች ማህበር 3855 አገር በቀል 2012
589 ብራይት ሆፕ ፎር ጀነሬሽን 2674 አገር በቀል 2020
590 Fields of Hope 3412 የውጭ 2013
591 ረአብ ፒፕል ሊቪንግ ዊዝ ኤች አይ ቪ ኤድስ 0375 አገር በቀል 2020
592 የሴቶች እና ህጻናት ልማት ድርጅት 0173 አገር በቀል 2020
593 አስካል የበጎ አድራጎት ማህበር 4015 አገር በቀል 2020
594 ዌልፌር ኤንድ ሄልፕ ፎር ስትሬት ፋሚሊ 3863 አገር በቀል 2020
595 ኮንሾይ ሆፕ 3273 አገር በቀል 2020
596 የኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ ኤድስ ካውንስለርስ 0218 አገር በቀል 2013
597 ወገንህን አድን ኤች አይ ቪ ቫይረስ በደማቸው 2627 አገር በቀል 2020
598 የኢትዮጵያ ፊልም ሰሪዎች ማህበር 1267 አገር በቀል 2013
599 የቀድሞ ምድር ጦር ሰራዊትና ሲቪል ሰራተኞ 1163 አገር በቀል 2012
600 ደላንታ ሪዲም 2616 አገር በቀል 2020
601 ሳውዝ ኢስተርንኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት አሶ. 2793 አገር በቀል 2020
602 Haddis Agape Foundation 3774 የውጭ 2020
603 ደራሽ የእርዳታና የልማት ድርጅት 1237 አገር በቀል 2020
604 እውነት የህጻናት ልማት ማህበር 3871 አገር በቀል 2020
605 ሓዱሽ ህይወት ኤች.አይ.ቪ ፖዘቲቭ ማህበር 1929 አገር በቀል 2020
606 አሪድ ላንድ ፓስቶራሊስት ዴቨሎፕመንት ኦ. 3611 አገር በቀል 2020
607 አዲስ ጉዞ ኤች.አይ.ቪ ቫይረሱ በደማቸው 3864 አገር በቀል 2020
608 የኢትዮጵያ ባዮሜድካል መሃንዶሶችና ቴክኖሎ 1321 አገር በቀል 2012
609 የፋና ጉራጌ ኤች .አይ.ቪ ያለባቸው ወገኖች 2555 አገር በቀል 2020
610 አዋ ፕላን በጎ አድራጎት ድርጅት 3109 አገር በቀል 2020
611 ኦሮሚያ ገጠር ልማት ድርጅት 2715 አገር በቀል 2020
612 የሴቶች ራዕይ ልማት ድርጅት 4041 አገር በቀል 2020
613 በኢትዮጵያ የፈረንሳይኛ ቋንቋ መምህራን ማ. 2881 አገር በቀል 2020
614 ብርሃኑ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት 4129 አገር በቀል 2020
615 አልያንስ ኦፍ ሎካል ኮሚኒቲስ ኢን ሃርድሽፕ ኤሪያስ 3931 አገር በቀል 2013
616 ኑዌር ልማት ማህበር 3169 አገር በቀል 2020
617 የኢትዮጵያ የሙዚቃ ስራ አመንጪዎች ማህበ 3837 አገር በቀል 2013
618 ቦርን አጌን ሜንታል ሄልዝ ሪሃቢሊቴሽን 3670 አገር በቀል 2020
619 በኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ 0518 አገር በቀል 2020
620 ቤዚክ ሂዩማን ኒድስ አሶሴሽን ቻሪቲ 1402 አገር በቀል 2020
621 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጡረተኞች ማ. 1556 አገር በቀል 2013
622 አርሂቡ ኮምቦልቻ የበጎ አድራጎት ማህበር 4117 አገር በቀል 2020
623 ኑርሰላም ኤች አይ ቪ ፖዘቲቭ ማህበር ትግ. 1778 አገር በቀል 2020
624 ፸ እንደርታ ልማት ማህበር 3651 አገር በቀል 2013
625 የአዲስ አበባ ሴቶች ፌዴሬሽን 1859 አገር በቀል 2020
626 ሙሉ ፍቅር የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር 3553 አገር በቀል 2020
627 ኢትዮጵያን ሶሳይቲ ኦፍ ኦርቶፔዲክስ ኤንድ ትራውማቶሎጂ 0540 አገር በቀል 2013
628 ኢትዮጵያ ቮለንቲይርስ አሶሴሽን ፎር ደቨሎፕመንት 0931 አገር በቀል 2013
629 ሰሜጋር 3738 አገር በቀል 2020
630 የኢትዮጵያ የአናቶሚ ባለሙያዎች ማህበር 3612 አገር በቀል 2013
631 አረንጓዴይቱ ኢትዮጵያ 1336 አገር በቀል 2020
632 አካውንቲንግ ሶሳይቲ ኦፍ ኢትዮጵያ 0623 አገር በቀል 2013
633 የኢትዮጵያ ሲቪል ምህንድስና ተማሪዎች 2703 አገር በቀል 2013
634 ረነሳንስ ኦፍ ፐርሰንስ ዊዝ ዲዜቢሊቲ 3296 አገር በቀል 2020
635 የረድኤት ኢኒሼቲቭ 3201 አገር በቀል 2020
636 አክሱማዊት ኤች አይ ቪ ፖዘቲቭማህበረ ትግራይ 3563 አገር በቀል 2020
637 ኤጁኬሽን አክሰስ 3851 የውጭ 2020
638 የኢትዮጵያ ፖለቲካል ሳይንስ አለምአቀፍ ግንኙነት 2932 አገር በቀል 2013
639 የአዲስ አበባ ሰርቶ መለወጥ የቤት ሰራተኞች ማህበር 4285 አገር በቀል 2013
640 ለትውልዱ አዲሰ ህይወት 4296 አገር በቀል 2020
641 አፍሪካን ዩዝ ፎር ፒስ ኤንድ ሰስቴነብል ዲቨሎፕመንት አሶሴሽን 4308 አገር በቀል 2020
642 ሴቨ ዘ ፊውቸር 4339 አገር በቀል 2020
643 ROGGEE DEVELOPMENT ACTORS INTERNATONAL 4142 አገር በቀል 2020
644 ALLIANNCE FOR CLIMATE SMART SUSTAINABLE DEVELOPMENT(ACSSD) 4166 አገር በቀል 2020
645 FIGHT AGAINST POVERTY ILLNESS AND ILLITERACY 4200 አገር በቀል 2020
646 ALLIANCE FOR A BRIGHT FUTURE 4217 አገር በቀል 2020
647 ETHIOPIAN PEOPLE’S FRIENDSHIP ASSOCIATION 4234 አገር በቀል 2013
648 BETELEHEM (BETEL) INTERNATIONAL 4277 አገር በቀል 2020
649 YETIBEB ENAT ETHIOPIA YEBEGO SERA MAHEBER 4293 አገር በቀል 2012
650 NEW CHAPTER FOR CHILDREN 4318 አገር በቀል 2020
651 FREE SOCIETY FOR SUSTAINABLE DEVELOPMENT 4326 አገር በቀል 2020
652 INFRASTRUCTURE AFRICA 4335 አገር በቀል 2012
653 INNOVATIVE GENERATION 4343 አገር በቀል 2020
654 RAMUNION INTERNATIONAL 4351 foreign 2020
655 HAILE FOUNDATION 4361 አገር በቀል 2012
656 CENTER FOR ADOLESCENT RIGHTS, DEMOCRATIC DEVELOPMENT AND  PARTICIPATION (CARDDAP) 4380 አገር በቀል 2020
657 ASSOCIATION OF ETHIOPIAN HUMBOLDTIANS(AEH) 4388 አገር በቀል 2020
658 GADA GENERATION ASSOCIATION 4396 አገር በቀል 2012
659 AFRICAN YOUTH RENAISSANCE 4415 አገር በቀል 2012
660 MINDSET FOR FUTURE GENERATION HUMANITARIAN ORGANIZATION 4442 አገር በቀል 2012
661 VISION ETHIOPIA FOR DISABILITY AND DEVELOPMENT 4449 አገር በቀል 2020
662 JAPAN-ETHIOPIA FRIENDSHIP ASSOCLATON 4467 አገር በቀል 2020
663 ACTED (AGENCY FOR TECHNICAL COOPERATION AND DEVELOPMENT) 4485 የውጭ 2020
664 INCLUSIVE VISION FOR DEMOCRATIC ETHIOPIA 4493 አገር በቀል 2020
665 BEHERAWE YESELAM MESFEN BEGO ADRAGOT DERGET 4501 አገር በቀል 2012
666 ZEMERA FOUNDATION 4517 አገር በቀል 2012
667 FIKAT LESEDETEGNOCH CHIGR MEFTHE AFLALAGI YE BEGO ADERAGOT DRJIT 4526 አገር በቀል 2012
668 DILIGENCE FOR HUMAN RIGHT PROTECTION 4535 አገር በቀል 2012
669 SEEFAR FOUNDATION 4544 የውጭ 2020
670 Eyoha Charitable Organization 4175 አገር በቀል 2020
671 Opportunitties Industralization Centers 2151 የውጭ 2020