4ተኛው ተቋማዊ የንባብ ቀን በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡

በመርሃ ግብሩ የንባብ ክህሎትን የሚያጎለብቱ የሰራተኞችን የእርስ በእርስ ግንኙነት የሚያጠናክሩ ዝግጅቶች ቀርበዋል፡፡