በውይይቱ በሃገራችን የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዘርፍ የመጡ ለውጦች፣አዲሱ አዋጅ ከተለወጠ በኋላ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ከመንግስት ጋር አብሮ ከመስራት አንጻር ያላቸው ሚና ፣ ከAFD የተባለ ፈረንሳይን መሰረት ያደረገ ድርጅት ከኤጀንሲው ጋር የ10 ዓመት ስትራቴጂክ እቅድን ከማገዝ አንጻር የተጀመሩ ስራዎች በተመለከተ እንዲሁም በቀጣይም የኤጀንሲውን አቅም ከመገንባት እና የልምድ ልውውጥ ከማድረግ አንጻር አብሮ ስለመስራት ተወያይተዋል፡፡