የኢ ሰርቪስ አገልግሎትን (e-service) ለመጠቀም በቪድዮው የተመለከተውን መመሪያ ይከተሉ፡፡ ክፍል ሁለት


1. የውጭ ሃገር የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ምዝገባ
2. ለሀገር ውስጥ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ምዝገባ
3. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አርማ ማሳወጃ ደብዳቤ መስጠት
4. ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዲስ የባንክ ሂሳብ ለመክፈት ደብዳቤ መስጠት
5. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ስም ለውጥ ማረጋገጥ
6. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የምዝገባ የምስክር ወረቀት ምትክ መስጠት
7. ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ህገ ደንብ ግምገማ
8. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የመዋቅር ለውጥ ማረጋገጥ
9. የበጎ አድራጎት ኮሚቴ ምዝገባ
10. የድርጅት የቦርድ አባልት እና ስራ አስኪያጅ መሆናቸው የማሳወቅ አገልግሎት
11. የሰነድ ትክክለኛ ቅጂ መስጠት
12. ደረሰኞችን እና ማህተም እንዲታተሙ የድጋፍ ደብዳቤ የመጠየቅ አገልግሎት
13. የምስከር ወረቀት፣ የምዝገባ ደብዳቤና ህገ ደንብ ማረጋገጥ
14. ለተመዘገቡ ድርጅቶች ለሚመለከተው ሁሉ እንዲፃፍላቸው የመጠየቅ አገልግሎት
15. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ውህደት ማሳወቅ
16. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መከፈል ማሳወቅ
17. አዲስ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ህብረት መመዝገብ
18. የሚዘጉ ድርጅቶችን እንደአግባቡ መርምሮ የውሳኔ ሀሳብ ማቅረብና የመዝጊያ ደብዳቤ አዘጋጅቶ ማቅረብ
19. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቅሬታዎችን መቀበል
20. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ፕሮጀከቶች ግምገማ
21. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጠቅላላ ጉባዔ ወይም የቦርድ ስብሰባ ላይ ድጋፍ መስጠት
22. ለተጨማሪ አዲስ የባንክ ሂሳብ መክፈቻ የድጋፍ ደብዳቤ
23. ለአዲስ የስራ ፈቃድ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
24. ለስራ ፈቃድ እድሳት የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
25. ከቀረጥ ነጻ ወደ ሃገር ውስጥ ለማስገባት የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
26. ለኮድ 35 ታርጋ ቁጥር የተሽከርካሪ ሰሌዳ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
27. ለተጨማሪ እሴት ታክስ ተመላሽ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
28. ለለክትትልና ለግምገማ ሚመለከተው አካል የተዘጋጀ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
29. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ዓመታዊ ሪፖርት፣ ዓመታዊ ኦዲት ሪፖርት እና ዓመታዊ ዕቅድ ግምገማ
30. የባንክ ሂሳብ ፈራሚዎች ለውጥ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
31. ለተጨማሪ የባንክ ሂሳብ ፈራሚዎች የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
32.
ከታገደ የባንክ ሂሳብ ክፍያ ለመፈጸም የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
33. ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የባንክ ሂሳብ ለመዝጋት የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
34. ለመንገድ ትራንስፖርት እና ለገቢዎች ተቋማት የተዘጋጀ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
35. ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የመልቀቂያ አገልግሎት መስጠት
36. ለ ሲቪል ማህበራት የሰነዶች ውክልና ለማግኘት የድጋፍ ደብዳቤ የ መስጠት አገልግሎት
37. ለ ሲቪል ማህበራት የድርጅቱን ንብረት የ ማስተላለፍ እና የ ማስውገድ አገልግሎት መስጠት
38. ለሚመለከተው ሁሉ የድጋፍ ደብዳቤ የ መስጠት አገልግሎት
39. ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የተበላሸ ወይም የተሸጠ ተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ለመመለስ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠ
40. ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የምስክር ወረቀት ወይም የደብዳቤ ማስተካከያ መስጠት
41. የመረጃ ዴስክ አገልግሎት መስጠት
42. ከሙስና ጋር የተያያዙ ቅሬታዎችን ለመቀበል አገልግሎት መስጠት
43. የድጋፍ ማስታወቂያ ጥሪ የመስጠት አገልግሎት
44. ገንዘብ ድጋፍ ለመስጠት የክትትል እና ግምገማ አገልግሎት መስጠት
45. ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ የማውጣት አገልግሎት

125 views