ከዳይሬክቶሬቱ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት፡-

 • ተገልጋዮች ፈጣን እና ጥራት ያለው አገልግሎት ማግኘታቸውን በየጊዜው መረጃዎችን ሰብስቦ የሚያጋጥሙ ችግሮችንና ቅሬታዎችን እየተከታተለ የዳይሬክቶሬቱን እቅድ ያዘጋጃል፣ እቅዱ በተገቢው በጀት መደገፉን ያረጋግጣል፣ አፈጻጸሙን በየጊዜው መገምገም እንዲሁም በስሩ ለሚገኙ ሰራተኞች የተቋሙን ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ስትራቴጂክ ግቦች ያስተዋውቃል፤
 • የዳይሬክቶሬቱን ስትራቴጂካዊ ግቦችን ለማሳካት የሚያስፈልጉ ግብአቶችን የሰለጠነ ባለሙያና ድጋፍ ሰጪ የሰው ሀይል በቅጥር፣ በእድገት ወይም በዝውውር እንዲሁም አስፈላጊ ሎጂስቲክ የሚሟላበትን ሁኔታዎች ያመቻቻል፣  ለሚመለከተው አካል ጥያቄ  በማቅረብ ተግባራዊ እንዲሆን ያደርጋል፤
 • ከመንግስት ወይም ከኤጀንሲው የሚወጡ ፖሊሲዎችን፣ ስትራቴጂዎች፣ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎችና የተለያዩ ማንዋሎች መተግበራቸውን ይከታተላል፤
 • ስለ ዳይሬክቶሬቱ አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም ወቅታዊ ሪፖርት ለሚመለከተው ለሚመለከተው የስራ ክፍል ያቀርባል፤
 • ለውጥና መልካም አስተዳደር ስራዎች ለተቋሙ ተልዕኮ ስኬት እንዲያግዙ የሚረዱ ስራዎችን ይሰራል፤
 • የዳሬክቶሬቱን ሠራተኞች የሥራ አፈጻፀም መገምገም፤ ግብረ-መልስ መስጠት እንዲሁም አስፈላጊ ሥልጠናዎችን በመስጠት ወይም እንዲሰጥ በማድረግ አቅማቸውን ይገነባል፤ ብቃታቸውን ያረጋግጣል፤
 • በቴክኖሎጂ የተደገፈ ዘመናዊ አሰራር ስርዓት የሚዘረጋበትን አሰራር ይቀይሳል፣ ያቅዳል፣ ይተገብራል እንዲሁም ያስፋፋል፤
 • በዳይሬክቶሬቱ ባለሙያዎች መካከል የተጠናከረ እና ተመጋጋቢነት ያለው ግንኙነት የተቀናጀ አሰራር ይዘረጋል፣ መፈፀሙን ያረጋግጣል፤
 • መመሪያዎችንና አሰራሮችን በየጊዜው እንዲፈተሹና እንዲሻሻሉ ሀሳብ/ግብዓት ያቀርባል በወቅቱ እንዲፈቱ ያደርጋል፤
 • በአፈጻጸም ሂደት የተገኙ ተሞክሮዎችን በመቀመር ወይም እንዲቀመር በማድረግ የማስፋት ሥራን ይሰራል፤
 • ከስራው ጋር ተያያዥነት ያላቸውን አጠቃላይ መረጃዎች ይሰበስባል፣ ይይዛል እና  ለሚመለከታቸው ካላት ያስተላልፋል፤
 • በየወቅቱ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የሚሹ ቀዳሚ ዘርፎች ይለያል፣
 • የተለዩ ዘርፎች በየትኛው የህበረተሰብ ክፍል ወይም ተቋም (መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት) ሊከናወኑ/ሊደገፉ እንዲሚገባ ያጠናል/ ይለያል፤
 • በጥናቱ መሰረት የበጎ ፍቃድ Potential ከሚላቸው ዘርፎች ጋር ትስስር ይፈጥራል (መደበኛ ዎርክሾፕ መድረኮችን ይፈጥራል)
 • በጎ ፍቃደኞችን ያስተባብራል፣ ተደራጅተው እንዲሰሩ ይደግፋል እንዲሁም ዕውቅና በሰርተፍኬት አዘጋጅቶ ይሰጣል፤
 • በበጎ ፍቃድ ዙሪያ ለመሰማራት ለሚመጡ ግለሰቦች፣ አገር በቀልና አለማቀፍ አጋር ድርጅቶች ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ጥያቄ ሲያቀርቡ በዘርፉ ተገቢውን መረጃዎች እና አገልግሎቶች ይሰጣል፤
 • የዳይሬክቶሬቱን እቅድ ያዘጋጃል፣ እቅዱ በተገቢው በጀት መደገፉን ያረጋግጣል፣
 • አፈጻጸሙንበየጊዜው ይገመግማል እንዲሁም በስሩ ለሚገኙ ሰራተኞች የተቋሙን ራዕይ ፣ተልዕኮ እና ስትራቴጂክ ግቦች ያስተዋውቃል ፣ይከታተላል፣ስተባብራል፣
 • የዳይሬክቶሬቱን ስትራቴጂካዊ ግቦችን ለማሳካት የሚያስፈልጉ ግብአቶችን የሰለጠነ ባለሙያና ድጋፍ ሰጪ የሰው ሀይል በቅጥር፣ በእድገት ወይም በዝውውር እንዲሁም አስፈላጊ ሎጂስቲክ የሚሟላበትን ሁኔታዎች ያመቻቻል፣  ለሚመለከተው አካል ጥያቄ  በማቅረብ ተግባራዊ እንዲሆን ያደርጋል፣ይከታተላል፣ያ፣ስተባብራል፣
 • ስለ ዳይሬክቶሬቱ አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም ወቅታዊ ሪፖርት ለሚመለከተው ያቀርባል፤
 • የሰው ሀይል ልማት ስትራቴጂዎችን የመንደፍ፣ የመተገብር፣ የማስፈፀም፣ የለውጥና መልካም አስተዳደር ስራዎች ለተቋሙ ተልዕኮ ስኬት እንዲያግዙ የሚረዱ ስራዎችን ይሰራል
 • የዳሬክቶሬቱን ሠራተኞች የሥራ አፈጻፀም ይገመግማል፣ ግብረ-መልስ ይሰጣል እንዲሁም አስፈላጊ ሥልጠናዎችን በመስጠት ወይም እንዲሰጥ በማድረግ አቅማቸውን ይገነባል፣ ብቃታቸውን ያረጋግጣል፣
 • በቴክኖሎጂ የተደገፈ ዘመናዊ አሰራር ስርዓት የሚዘረጋበትን አሰራር ይቀይሳል፣ ያቅዳል፣ ይተገብራል እንዲሁም ያስፋፋል።
 • በዳይሬክቶሬቱ ባለሙያዎች መካከል የተጠናከረ እና ተመጋጋቢነት ያለው ግንኙነት የተቀናጀ አሰራር ይዘረጋል ፣መፈፀሙን ያረጋግጣል፣
 • መመሪያዎችንና የአሰራሮችን በየጊዜው እንዲፈተሹ እና እንዲሻሻሉ ሀሳብ/ግብዓት ያቀርባል፤
 • ተገልጋዮች ፈጣን እና ጥራት ያለው አገልግሎት ማግኘታቸውን በየጊዜው መረጃዎችን ሰብስቦ የሚያጋጥሙ ችግሮችን እና ቅሬታዎችን እየተከታተለ በወቅቱ እንዲፈቱ ያደርጋል፣
 • በአፈጻጸም ሂደት የተገኙ ተሞክሮዎችን በመቀመር ወይም እንዲቀመር በማድረግ የማስፋት ሥራን ይሰራል፤
 • በየወቅቱ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የሚሹ ቀዳሚ ዘርፎች ይለያል፣
 • የተለዩ ዘርፎች በየትኛው የህበረተሰብ ክፍል ወይም ተቋም (መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት) ሊከናወኑ/ሊደገፉ እንዲሚገባ ያጠናል/ ይለያል፤
 • በጥናቱ መሰረት የበጎ ፍቃድ Potential ከሚላቸው ዘርፎች ጋር ትስስር ይፈጥራል (መደበኛ ዎርክሾፕ መድረኮችን ይፈጥራል)
 • የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በማህበረሰቡ፣ በተለያዩ ተቋማት (መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት) ግንዛቤ የማስጨበጥ፣ ስልጠናዎች መስጠትና የማስረፅ ስራዎችን ያከናውናል፡፡
 • የበጎ ፍቃደኛነት ስራን በተመለከተ አገር በቀልና አለም አቀፍ ድርጅቶች የማማከር፣ ነጻ አገልግሎት የመስጠት፣ ምቹ ሁኔታን የመፍጠር ስራዎችን የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ መስራት፤
 • ህብረተሰቡ የበጎ ፍቃደኝነት ስራን በተመለከተ ግንዛቤ በመፍጠር የራሱ እሴት እንዲያደርገውና  በጎ ፍቃደኝነትን እንደ ባህል ተደርጎ መያዝ እንዲችል ማስቻል፤
 • በጎ ፍቃደኞችን ያስተባብራል፣ ተደራጅተው እንዲሰሩ  ይደግፋል እንዲሁም ዕውቅና በሰርተፍኬት አዘጋጅቶ ይሰጣል፤
 • በበጎ ፍቃድ ዙሪያ ለመሰማራት ለሚመጡ ግለሰቦች፣ አገር በቀልና አለማቀፍ አጋር ድርጅቶች ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ጥያቄ ሲያቀርቡ በዘርፉ ተገቢውን መረጃዎች እና አገልግሎቶች ይሰጣል፤
 • በየወቅቱ የበጎ ፍቃድ ስራዎችን ይከታተላል፣ ይገመግማል እንዲሁም የተከናወኑ የበጎ ፍቃድ ስራዎችን በየደረጃው ለሚመለከተው አካል ሪፖርት ያቀርባል፤
 • በበጎ ፍቃድ ዙሪያ ከግለሰቦች፣ አገር በቀልና አለማቀፍ ድርጅቶች ጋር የተከናወኑ ተግባራትን መልካም ተሞክሮዎችን በጋዜጣ፣ በመፅሄት፣ በብሮሸር እና በመገናኛ ብዙሃን  እንዲዘጋጅ፣ እንዲታተም እንዲሁም እንዲሰራጭ ያደርጋል፤
 • ድርጅቶችን በገንዘብ በመደገፍ አቅማቸውን ለመገንባት መንግስት በየዓመቱ ከሚመድበው በጀት በፈንድ አስተዳደር ተፈጻሚ ማድረግ፣
 • በሲቪል ማህበረሰብ ፈንድ ስም የሚመጣውን ሀብት ያስተዳድራል፣
 • ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ድጋፍ የሚውል የተለያዩ የገንዘብ ምንጮቸን የማፈላለግ ስራ ይሰራል፤ አቅማቸውን ለመገንባት የሚያስችለውን ሁኔታ ያመቻቻል፣
 • ድርጅቶችን በገንዘብ ለመደገፍና የገንዘብ ምንጮቸን የማፈላለግ እና የማስተዳደር ስራ ይሰራል፣
 • ከተለያዩ አለም አቀፍ ድርጅቶች፣ግለሰቦች እና ከመሳሰሉት አካላት ድጋፍ /በፈንድ/ ማፈላለግ፤
 • ከሚፈርሱ ድርጅቶች ንብረት ሽያጭ ከሚገኝ ገቢ ወደ ፈንድ አሰተዳደር በማዞር ድጋፍ ለሚገባቸው ድርጅቶች ወይም ማህበራት መደገፍ፤
 • ከለጋሽ ድርጅቶች የሀብት ምንጭ ማፈላለግና የሚገኘውን ሀብት በህግ አግባብ ለህበረተሰቡ ጥቅም ላይ ማዋል፤፣
 • ከፈንድ የሚገኝ ሀብት በኤጀንሲው በሚዘጋጅ መመረያ መሰረት ለድርጅቶች ድጋፍ ማድረግ እና ለታለመለት ዓላማ እንዲውል መከታተልና መቆጣጠር፤