አገልግሎቶች

የሲ.ማ.ድ ድጋፍና አገልግሎት

 • በጠቅላላ ጉባዔ /ቦርድ መር ስብሰባ ላይ በመገኘት የድጋፍ አገልግሎት መስጠት፤
 • ለባንክ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት/አዲስ ባንክ የፈራሚ ለውጥ፤
 • ለባንክ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት የሚዘጋ ባንክ፤
 • የሥራ ፈቃድ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት፤
 • የሥራ ፈቃድ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት /እድሳት/፤
 • ከቀረጥ ነፃ የድጋፍ ደብዳቤ፤
 • ኮድ 35 ሰሌዳ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት፤
 • ከቫት ተመላሽ ድጋፍ መስጠት፤
 • ለሚመለከተው መስሪያ ቤት አሳውቁልኝ እና የድጋፍ ደብዳቤ፤
 • የገቢ ማስገኛ ስራ ለመስራት፤
 • የሕዝባዊ መዋጮ ማሰባሰብ ስራ፤
በስሩ የሚገኙ የስራ ክፍሎች
 • የሀገር በቀል ድርጅቶች ድጋፍና አገልግሎት
 • የውጭ ድርጅቶች ድጋፍና አገልግሎት
 • የአካል ጉዳተኞች ድጋፍና አገልግሎት
 • የሙያ ማህበራት ድጋፍና አገልግሎት