የሲ.ማ.ድ ክትትል፣ ግምገማና ምርመራ መሪ ስራ አስፈጻሚ የሚሰጡ አገልግሎቶች
  • የሚዘጉ ድርጅቶችን እንደአግባቡ መርምሮ የውሳኔ ሀሳብ ማቅረብና የመዝጊያ ደብዳቤ አዘጋጅቶ ማቅረብ፤
  • ጥቆማዎችን መቀበል፣ ማጥራት፣ሪፖርት ማዘጋጀትና ግብረ መልስ መስጠት፤
  • የፕሮጄክት መገምገም እና ግብረ-መልስ መስጠት፤
  • አመታዊ የስራ ክንውን ሪፖርት፣ ኦዲት ሪፖርትና ግብረመልስ፤
  • የመስክ ክትትልና ግብረመልስ፤
  • የዴስክ ክትትልና ግብረመልስ፤
  • ምርመራ፤
በስሩ የሚገኙ የስራ ክፍሎች
  • የሲ.ማ.ድ ክትትል፣ ግምገማና ምርመራ ዴስክ 1
  • የሲ.ማ.ድ ክትትል፣ ግምገማና ምርመራ ዴስክ 2