ስለ ሲቪል ማህበራት ያለዎትን ቅሬታ ያጋሩን

ስጋቶችዎ እና ማንነትዎ በግላዊነት የተያዙና ለማንም የማይገለጡ ናቸው።

በሲቪል ማኅበራት ወይም በሲቪል ማኅበራት ሠራተኞች የተፈጸሙ ሕገ -ወጥ ድርጊቶችን ከተመለከቱ ወይም ማስረጃ ካለዎት እባክዎን ይህንን የማሳወቂያ ቅጽ ይሙሉ።