የሚሰጡ አገልግሎቶች
የሲ.ማ.ድ ምዝገባና ሰነድ ማረጋገጥ መሪ ስራ አስፈጻሚ
- አዲስ የሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቶችን መመዝገብ
- ለአዲስ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት አዲስ የባንክ አካውንት እንዲከፍቱ የድጋፍ ደብዳቤ ምጻፍ፤
- ለደረሰኝና ለማህተም የድጋፍ ደብዳቤ መጻፍ፤
- የሲ.ማ.ድ ሰነዶችን ትክክለኛነት ማረጋገጥ፤
- የስራ አስፈጻሚ ወይም የቦርድ አባላት እንዲሁም የስራአስኪያጅ ለውጥ ሲኖር ለሚመለከተው ሁሉ ይጽፋል፡፡